Get Mystery Box with random crypto!

በቦሌ ክፍለ ከተማ በ90 ቀናት ዕቅድ በወረዳዎች እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት በአዲስ አበባ ከተማ አ | ቦሌ ኮሚዩኒኬሽን/Bole Communication

በቦሌ ክፍለ ከተማ በ90 ቀናት ዕቅድ በወረዳዎች እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በክፍለ ከተማው አመራሮች ተጎበኙ።
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ የተመራ የከተማና የክፍለ ከተማው አስተዳደር አመራሮች ቡድን በወረዳ 2፣ 5 እና 14 እየተከናወኑ ያሉ የ90 ቀናት ዕቅድ ሥራዎችን ተዘዋውሮ የጎበኘ ሲሆን፣ የአገልግሎት አሰጣጥ ማሻሻያ፣ የሥራ ቦታን ውብና ምቹ ማድረግ፣ የሰንበት ገበያ፣ የከተማ ግብርና እና ሌሎች ሥራዎች በቡድኑ ምልከታ ተደርጎባቸዋል።
ኅዳር 10/2015