የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
141.82K
የሰርጥ መግለጫ
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Crated By @Amanuu11
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4
2023-06-05 20:18:48
እሮብ፡ የኢሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ፍጻሜ
ቅዳሜ፡ የሻምፒዮንስ ሊግ ፍፃሜ
𝐁𝐢𝐠 week of European finals
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.9K views𝐀𝐍𝐃𝐘 ᴄʟᴀssɪᴄ, 17:18
2023-06-05 19:06:40
ጆርጅ ሜሲ ከባርሴሎና ፕሬዝዳንት ጆአን ላፖርታ ጋር ባደረጉትቆይታ፡-
'ሊዮ ወደ ባርሴሎና መመለስ ይፈልጋል እና እሱን ተመልሶ ማየት እፈልጋለሁToni Juanmartí
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.9K views𝐀𝐍𝐃𝐘 ᴄʟᴀssɪᴄ, 16:06
2023-06-05 17:00:45
በቅርቡ በሳውዲ አረቢያ #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.8K views𝐀𝐍𝐃𝐘 ᴄʟᴀssɪᴄ, 14:00
2023-06-05 16:43:53
ዝላታን በቻምፒየንስ ሊግ ለሰባት የተለያዩ ክለቦች ተጫውቷል ነገርግን አንድም ጊዜ አላነሳም።
አያክስ
ጁቬንቱስ
ኢንተር
ባርሴሎና
ፒኤስጂ
ማን ዩናይትድ
ኤሲ ሚላን
The one that got away
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.8K views𝐀𝐍𝐃𝐘 ᴄʟᴀssɪᴄ, 13:43
2023-06-05 15:10:29
ትናንት ምሽት ፓውሎ ዲባላ በ90ኛው ደቂቃ ላይ ያስቆጠት ጎል ሮማን በሚቀጥለው የውድድር ዘመን ወደ ዩሮፓ ሊግ ተሳታፊ እንዲሆን አድርጓል።በአንፃሩ የቀድሞ ክለቡን ጁቬንቱስን ወደ ዩሮፓ ኮንፈረንስ ሊግ ልኳል ።
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
3.9K views𝐀𝐍𝐃𝐘 ᴄʟᴀssɪᴄ, 12:10
2023-06-05 13:36:11
BREAKING: የአለም ዋንጫ አሸናፊው አሌክሲስ ማክ አሊስተር ሊቨርፑልን ይቀላቀላል (ፋብሪዚዮ ሮማኖ)#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄
@Bisrat_Sport_offical
4.2K views𝐀𝐍𝐃𝐘 ᴄʟᴀssɪᴄ, 10:36
2023-06-05 06:56:24
Breaking: ቼልሲዎች ማኑዌል ኡጋርቴን ለማስፈረም ከሚደረገው ውድድር ራሳቸውን አግልለዋል ፒኤስጂ ተጫዋቹን ለማስፈረም ግንባር ቀደም ሆነዋል!
ተጫዋቹ ወደ ቼልሲ ለመዘዋወር ክፍት ነበር - ነገር ግን ፒኤስጂ የተሻለ ገንዘብ አቅርበዋል(በአመት €10 m ) እና ቼልሲዎች የኡጋርቴን "የገበያ ዋጋ" ከግምት ውስጥ በማስገባት ካሰቡት በላይ ገንዘብ ለማውጣት ፈቃደኛ አይደሉም።
Fabrizio Romano
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
4.7K viewsDIAZ LFC, 03:56
2023-05-21 07:56:32
ስለ ቼልሲ የሚወጡ ትኩስ እና አዳዲስ መረጃዎችን ማግኘት ለምትፈልጉ ይህንን ቻናል አሁኑኑ ተቀላቀሉ.. እንዳያመልጣችሁ!
ለመቀላቀል እና ስለ ቼልሲ መረጃ ለማግኘት JOIN የሚለውን ይጫኑ ።
1.0K viewsBiruk, 04:56
2023-05-21 07:24:18
የርገን ክሎፕ: " [የዩሮፓ ሊግን] ውድድር እንካፈላለን"
የሊቨርፑሉ አለቃ በሚቀጥለው የውድድር አመት ሌላ ዋንጫ ለመውሰድ ተዘጋጅተናል ሲሉ ለቢቢሲ ስፖርት ተናግረዋል
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
1.3K viewsDIAZ LFC, 04:24
2023-05-21 07:07:27
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
09:30 | ዌስትሃም ከ ሊድስ
10:00 | ብራይተን ከ ሳውዛሃፕተን
12:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ቼልሲ
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
09:00 | ባህር ዳር ከተማ ከ ሀዲያ ሆሳዕና
12:00 | ወላይታ ድቻ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
በስፔን ላሊጋ
09:00 | ራዮ ቫልካኖ ከ ኢስፓኞል
11:15 | አትሌቲኮ ማድሪድ ከ ኦሳሱና
01:30 | ቫሌንሲያ ከ ሪያል ማድሪድ
04:00 | ሴቪያ ከ ሪያል ቤቲስ
በጣሊያን ሴሪ ኤ
07:30 | ሊቼ ከ ስፔዚያ
10:00 | ቶሪኖ ከ ፊዮረንትና
01:00 | ናፖሊ ከ ኢንተር ሚላን
03:45 | ዩዲንዜ ከ ላዚዮ
በጀርመን ቡንድስሊጋ
10:30 | ሜንዝ ከ ስቱትጋርት
12:30 | ኦግስበርግ ከ ዶርትሙንድ
02:30 | ባየር ሌቨርኩሰን ከ ሞንቸግላድባህ
በፈረንሳይ ሊግ 1
08:00 | አጃክሲዮ ከ ሬንስ
10:00 | ብረስት ከ ክሎምነት
10:00 | ኒስ ከ ቶሉስ
10:00 | ሬምስ ከ አንገርስ
10:00 | ትሮየርስ ከ ስታርበርግ
10:00 | ሎረንት ከ ሌንስ
03:45 | አክጁሬ ከ ፒኤስጂ
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
1.4K viewsDIAZ LFC, 04:07