Breaking: ቼልሲዎች ማኑዌል ኡጋርቴን ለማስፈረም ከሚደረገው ውድድር ራሳቸውን አግልለዋል ፒኤስጂ ተጫዋቹን ለማስፈረም ግንባር ቀደም ሆነዋል! ተጫዋቹ ወደ ቼልሲ ለመዘዋወር ክፍት ነበር - ነገር ግን ፒኤስጂ የተሻለ ገንዘብ አቅርበዋል(በአመት €10 m ) እና ቼልሲዎች የኡጋርቴን "የገበያ ዋጋ" ከግምት ውስጥ በማስገባት ካሰቡት በላይ ገንዘብ ለማውጣት ፈቃደኛ አይደሉም። Fabrizio Romano #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical 4.7K viewsDIAZ LFC, 03:56