የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ስፖርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
141.82K
የሰርጥ መግለጫ
ብስራት ስፖርት በኢትዮጵያ
ከእሁድ እስከ እሁድ ፈጣን የመረጃ ምንጭ!
══════════════
➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
➮ቁጥራዊ መረጃዎች እና ዳሰሳዎች
➮ጨዋታዎችን በቀጥታ ከየስታዲየሙ
➮የተለያዩ ስፖርታዊ ታሪኮች
Crated By @Amanuu11
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
1
4 stars
2
3 stars
0
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 5
2023-05-21 07:06:40
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች
በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ
ቶተንሀም 1-3 ብሬንትፎርድ
በርንማውዝ 0-1 ማን ዩናይትድ
ፉልሃም 2-2 ክርስታል ፓላስ
ሊቨርፑል 1-1 አስቶን ቪላ
ወልቭስ 1-1 ኤቨርተን
ኖትንግሃም 1-0 አርሰናል
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ
አዳማ ከተማ 0-0 አርባምንጭ
ኢትዮጵያ ቡና 1-1 ለገጣፎ ለገዳዲ
በስፔን ላሊጋ
ጅሮና 1-2 ቪያሪያል
አትሌቲኮ ቢልባኦ 2-1 ሴልታ ቪጎ
አልሜሪያ 3-0 ማሎርካ
ጌታፌ 1-1 ኤልቼ
ባርሴሎና 1-2 ሪያል ሶሲዳድ
በጣሊያን ሴሪ ኤ
ክሪሞንሴ 1-5 ቦሎኛ
አትላንታ 3-1 ሄላስ ቬሮና
ኤስ ሚላን 5-1 ሳምፕዶሪያ
በጀርመን ቡንድስሊጋ
ሆፈንሃይም 4-2 ዩኒየን በርሊን
ሄርታ በርሊን 1-1 ቦቹም
ሻልክ 2-2 ፍራንክፈርት
ወርደር ብሬመን 1-1 ኮለን
ባየር ሙኒክ 1-3 ሌፕዚንግ
በፈረንሳይ ሊግ 1
ናንትስ 0-3 ሞንፒልየር
ሊል 2-1 ማርሴ
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
1.3K viewsDIAZ LFC, 04:06
2023-05-21 01:05:21
ቡስኬት ያማረ ሽኝት
የ ካምፕ ኑ የመጨረሻ ጨዋታ ከ ዋንጫ ጋ
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
1.8K viewsDIAZ LFC, edited 22:05
2023-05-21 00:57:16
| ሚኬል አርቴታ፦
በጣም ያማል፣ በጣም አዝኛለሁ !
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
1.8K viewsDIAZ LFC, edited 21:57
2023-05-21 00:55:44
ባርሴሎና የላሊጋውን ዋንጫ በደጋፊዎቻቸው ፊት አንስተዋል።
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
1.7K viewsDIAZ LFC, edited 21:55
2023-05-21 00:54:38
የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ብዙ ግዜ ያሸነፉ አፍሪካውያን ተጫዋቾች:-
◉ 5 - ሪያድ ማህሬዝ
◎ 4 - ዲዲዬ ድሮግባ
◎ 3 - ያያ ቱሬ
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical ,
1.7K viewsDIAZ LFC, edited 21:54
2023-05-20 23:49:04
ዶርትሙንድ የመጨረሻዎቹን 2 ጨዋታዎች ካሸነፉ ሊጉን ያሸንፋሉ።
የሚያሸንፉ ይመስላችኃል ?
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
1.9K viewsDiaz LFC, 20:49
2023-05-20 22:48:42
CHAMPIONS 🩵
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.4K viewsDiaz LFC, 19:48
2023-05-20 22:45:18
33ተኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታ
ተጠናቋል
ባየር ሙኒክ 1-3 አርቢ ሌብዝንግ
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.5K viewsDiaz LFC, 19:45
2023-05-20 22:43:33
OFFICIAL፦
አርሰናል ዛሬ መሸነፉን ተከትሎ ማንችስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ዋንጫን ማንሳቱን አረጋግጧል!
#𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.6K viewsDiaz LFC, 19:43
2023-05-20 22:42:26
37ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ 26' ኖቲንግሀም 1-0 አርሰናል አዎኒዪ 19' #𝐒𝐇𝐀𝐑𝐄 @Bisrat_Sport_offical
2.5K viewsDiaz LFC, 19:42