ለዛሬ ኦሪት ዘፍጥረት ምዕራፍ 37 ፣ 39 ፣ 40 ፣ 41 ፣ 42 እና 45ን እንድታነቡት ጋበዝኩ በማስቀጠልም በዮሴፍ ታሪክ መነሻነት ሃሳቦችን በተከታታይነት እንጋራለን። የምዕራፎቹ ቁጥር ቢበዛም ፦ • ምዕራፎቹ አጫጭር • ታሪኩም ስትጀምሩት ለማቋረጥ የማያስመኝ ነውና አንብቡት። ስትጨርሱ አሳውቁኝ። መልካም ቀን ዮሴፍ ጌትነት 02/10/2014 ዓ.ም 187 views05:18