Get Mystery Box with random crypto!

Love

የቴሌግራም ቻናል አርማ bellaliye — Love L
የቴሌግራም ቻናል አርማ bellaliye — Love
የሰርጥ አድራሻ: @bellaliye
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 665
የሰርጥ መግለጫ

Never give up

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-07-07 09:27:44 ብቻህን ተደብቀህ አትታገል !

ምንም አይነት ስሜት ለይ ብትሆን ቢከፋህ ቢደብርህ ያለመቻል የመሸነፍ ስሜት ቢሰማህ በርህን ዘግተህ አትተኛ ፣ አትደበቅ ፣ ብቻህን ቁጭ ብለህ አትከፋ! ተነሳ ፣ ተታጠብ ፣ ልብስህን ቀይር ራስህን አስተካክል ከዛም ውጣ አካባቢህን በዙሪያህ ያሉትን ሁሉ ተመልከት እንቅስቃሴ አድርግ ሮጥ ሮጥ በል ከሠዎች ጋር ተወያይ ከዚያ ያ የነበረክ ስሜት ሁሉ ከላይህ ላይ እርግፍ ብሎ ሲለቅህ ታየዋለህ በአዲስ ሀሳብ በተሻለ ማንነት ትሞላለህ!

የተባረከ ቀን ተመኘን
@bellaliye
177 viewsMaya, edited  06:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 09:01:21 ደግመሽ ደጋግመሽ ስልክሽን ማየት አቁሚ ‍

አዎ on,line ነው ግን ላንቺ አደለም

አዎ ነጻ ነው ግን ላንቺ አደለም

አዎ,,,አንቺ እሱን እየጠበክሽ ነው

ግን እሱ ሌላ ሰው እየጠበቀ ነው

sis
በተሳሳተ ተስፋ ራስስሽን ከምትሞይ
እዉነታዉን ተጋፈጪ
@bellaliye
176 viewsMaya, edited  06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:56:20
​​➲እጅግ በጣም ልብ የሚነካ የአባትና የልጅ አጭር ታሪክ ናት አንብቧት➲

አባት ወደ ቢሮው ሊሄድ ቦርሳውን እያዘገጃጀ እያለ ልጁ መጣና
" አባየ መስሪያ ቤትህ ልትሄድ ነው ?" "አዎ" " አባየ ቢሮህ በሰዓት ስንት ነው የሚከፍልህ ?" " ይህ የአንተ ጉዳይ አይደለም...
አይመለከትህም" " አባየ ንገረኝ ፈልጌው ነው ? " አይን አይኑን እያየ " ውይ ምን ያደርግልሃል ... እሺ 100 ብር ነው " ብሎት ሊሄድ ሲል " አባየ 50 ብር አበድረኝ "
" አንተ ልጅ ላቤን ጠብ አድርጌ የማመጣው ላንተ ኮልኮሌ መግዣ መሰለህ ? ዞር በል ወደዛ አሁን ልሂድበት " ሲለው ልጁ እያለቀሰ ወደ መኝታ ቤቱ ገብቶ ጋደም አለ ፡፡ አባት የልጁ ማልቀስ ስላሳዘነው ወደ ልጁ መኝታ ክፍል ሄደ " ልጀ ተኛህ እንዴ ? " " አልተኛሁም " አለው እምባውን ከአይኑ ላይ አየጠረገ " 50 ብርህን እንካ "
ልጁ እየሳቀ ተቀበለው
" ደስ አለህ አይደል ? ሰዓት ስለደረሰ ልሂድ " " ቆይ አባየ እንዳትሄድ" ከአልጋው ስር የሰበሰበውን ሳንቲም እና ብሮች አወጣና ለአባቱ አሳየዉ
" አባየ ይኸ አጎቶቼ እኛ ቤት ሲመጡ የሚሰጡኝን የሰበሰብኩት ብር ነው አንተ ከሰጠኸኝ ብር ጋር ሲደመር መቶ ብር ይሆናል ይኸን ብር እንካ ለአንድ ሰዓት ከኔ ጋር
አብረኸኝ እንድትሆን እፈልጋለሁ ... ብሩን የፈለኩትም ለዚህ ነው "
አባት ደነገጠ ... በሁኔታው አዘነ ልጁን አቅፎ ማልቀስ ጀመረ ፡፡ አባትና ልጅ የዛን ቀን ሳይለያዩ ተቃቅፈው አብረው አሳለፉ ... በ መቶ ብሩም ቆንጆ ማስታወሻ ለልጁ ገዛለት !!


" ጥቂት ተግባር ብዙ ፍቅርን ትገዛለች "

#ጳውሎስ
@bellaliye
167 viewsMaya, edited  05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 22:15:07 በልቤ ውበት ኖሮት በደመቀ ቀለም ተፅፈሀል ። አጠገቤ ሆነህ ትከሻህን ተደግፌ ጨረቃን የምናይባት ምሽት ይናፍቀኛል... በልቤ ያልተብላላ: ያልተግባባ: ስሜትን ትፈጥራለህ... ስለምነግርህ እንጂ ስለማስበውን :አታውቅም:
ብቻ በጣም ነው ማፈቅርህ
የእውነት መቼም ላጣክ አልፈልግም
@bellaliye
194 viewsMaya, edited  19:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:36:15
እቅፍ አድርጎ ወደ ራሱ አስጠጋት እና እንዲህ አላት .. . .

መቶ ጊዜ ብታጠፊ ከኔ ውጪ ለማንም አልተውሽም

የፍቅር ምሽት ለእናንተ. . .

@bellaliye
199 viewsMaya, edited  18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:38:01
@bellaliye
201 viewsMaya, edited  17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:38:01
@bellaliye
200 viewsMaya, edited  17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:38:01
187 viewsMaya, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:38:01
189 viewsMaya, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 20:38:01
187 viewsMaya, 17:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ