Get Mystery Box with random crypto!

ደግመሽ ደጋግመሽ ስልክሽን ማየት አቁሚ ‍ አዎ on,line ነው ግን ላንቺ አደለም አዎ ነጻ | Love

ደግመሽ ደጋግመሽ ስልክሽን ማየት አቁሚ ‍

አዎ on,line ነው ግን ላንቺ አደለም

አዎ ነጻ ነው ግን ላንቺ አደለም

አዎ,,,አንቺ እሱን እየጠበክሽ ነው

ግን እሱ ሌላ ሰው እየጠበቀ ነው

sis
በተሳሳተ ተስፋ ራስስሽን ከምትሞይ
እዉነታዉን ተጋፈጪ
@bellaliye