Get Mystery Box with random crypto!

Daily Meditation

የቴሌግራም ቻናል አርማ behayluminilu — Daily Meditation D
የቴሌግራም ቻናል አርማ behayluminilu — Daily Meditation
የሰርጥ አድራሻ: @behayluminilu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.65K
የሰርጥ መግለጫ

ሂድና በ "ሰሊሆም" መጠመቂያ ታጠብ አለው ትርጓሜውም "የተላከ"ማለት ነው። ስለዚ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ። ዬሀ 9:7
and said to him, "Go,wash in the pool of "SILOAM" (which means "sent"). so he went aweywashed and come back seeing. jon 9:7
ለማንኛዉምሀሳብአስታያየት
0965841672 👈
@yenemrchaeysus
👆👆👆👆

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-28 21:40:22 የሄን እንል ተጠቀሙ ለተወሰነ ግዜ ብቻ ነው ትምህርቱን በቅርብ ጀምራለው
230 viewsBa Hi, edited  18:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 16:26:19 የትም ቸርች ያልተያዛቹ በሙሉ

የትም ያልተያዛቹ የትም ቸርች ያልሆናቹ ወጣት እህት ወንድሞቼ መንፈሳዊ አባት እንድቶነኝ ፈልጋለው እንድታስተምረኝ ፈልጋለው ምትሉ ወጣቶች የትም ሀገር ሁኑ ላስተምራቹ መንፈሳዊ ሀባት ልሆናቹ ፍቃደኛ ነኝ እና በ 6 ወር ውስጥ አስመርቃቹዋለው ይሄን እድል መጠቀም ምትፈልጉ ምትሉ ታች ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላቹ ሁሉም ነገር በነፃ ነው ከናንተ ሚጠበቀው ለማደግ ፍቃደኛ መሆን ብቻ ነው

መመዝገቢያ ሊንክ
@yenemrchaeysus inbox
768 viewsBa Hi, 13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 13:01:07 "፤ የሠራዊት ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ የያዕቆብ አምላክ መጠጊያችን ነው።"
(መዝሙረ ዳዊት 46: 11)
28 viewsBa Hi, 10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 13:01:07 "፤ ዕረፉ፥ እኔም አምላክ እንደ ሆንሁ እወቁ፤ በአሕዛብ ዘንድ ከፍ ከፍ እላለሁ፥ በምድርም ላይ ከፍ ከፍ እላለሁ።"
(መዝሙረ ዳዊት 46: 10)
28 viewsBa Hi, 10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 13:01:07 "፤ አምላካችን መጠጊያችንና ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም ረዳታችን ነው።"
(መዝሙረ ዳዊት 46: 1)
28 viewsBa Hi, 10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 06:38:31 [#ልክ_ያልሆነ_ጥምረት]


ዛሬ ብዙ ጊዜ ውስጣችን ትክክል እንዳልሆነ እያወቀ በተለያዩ ምክንያቶች ስለምንጀምረው የተሳሳተ የፍቅር ግንኙነት ጥቂት ላወጋችሁ ወደድኩ::

እውነት ለመናገር በዚህ ነገር ወንዶችም ሴቶችም ተጠቂ ቢሆኑም ግን በእህቶች የሚብስ ይመስለኛል::
ሴት በተፈጥሮዋ የፍቅር አጋሬ ከምትለው ሰው ከምንም በላይ እንክብካቤን ትሻለች::የሚያስብልኝ ወንድ ያስፈልገኛል የመጀመርያ ቀመሯ ነው::
ለምን እንደሆነ ባላውቅም በዚህ ነገር ክርስቲያን ወንዶች በአህዛብ ተበልጠዋል::በዚህ አጋጣሚ ወንድሞች ወደፊት የትዳር አጋሬ ብላችሁ ለመረጣቿት ሴት ተገቢውን ፍቅርና ክብር መስጠት ሀጢዐት እንዳልሆነ አውቃችሁ ከምንም በላይ ከክርስቶስ የተማርነው ፍቅር ለፍቅር አጋራችሁም እንደሚሰራ አውቃችሁ ያለመታከት እለት እለት በሚጨምር ፍቅር አጋሮቻችሁን ያዙ::

እመኑኝ ያለበለዝያ እናንተ ዘንድ ያጣችውን እንክብካቤና ፍቅር የተሳሳተ ስፍራ ፍለጋ ትጀምራለች::
እናንተም እህቶቼ ዛሬ ላይ ከተሳሳተ ቦታ አገኘን ብላችሁ የምታስቡት ፍቅር እና እንክብካቤ ዘላቂ ያልሆነ የተበረዘ እንደሆነ አትዘንጉ::

ስላላችሁበት ሁኔታ ከአጋራችሁ ጋር በግልፅ አውርታችሁ::ፍቅራችሁን ወደተሻለ ደረጃ አድርሱ አሳድጉ::

ጊዜ ሳትወስዱ አሁን መወሰን ያለባችሁ ነገር በስህተት የመረጣችሁት ነገር ማስተካከል ነው:: እመኑኝ ዛሬ ከነገ ይልቅ ለውሳኔ የተሻለች እና ቅርብ ናት::እንደዛ ካልሆነ ግን ትርፉ ጊዜ መግደል እና ከባድ ፀፀት ለነገ ማከማቸት ነው::


ከ ወንድማችሁ !

@behayluminilu
@behayluminilu
283 viewsBa Hi, 03:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 22:49:53 *አብሪ*

ደካማኝ ነኝ አትበይ
አልችልም አትበይ
ማን ይፈልገኛል አትበይ
ሀቅም የለኝም አትበይ
ሰው የለኝም አትበይ
ቤተሰቦቼ ረሱኝ አትበይ
አኔ ውሸታም ነኝ አትበይ

አንቺ ውስጥ ለብዙሆች የሚሆን ብርሀን አለ ያንቺን መነሳት ብዙሆች ይጠብቃሉ ተነሺ አብሪ ተነሺ አብሪ ሀቅም እያለሽ ደካማ አቱኝ እየቻልሽ በስንፍና አትታሰሪ ተነሺ አብሪ ሀቅምሽን ሀይልሽን ጉልበት እንዳለሽ ግለጪ

*ተነሺ አብሪ*

"፤ ብርሃንሽ መጥቶአልና፥ የእግዚአብሔርም ክብር ወጥቶልሻልና ተነሺ፥ አብሪ።"
(ትንቢተ ኢሳይያስ 60: 1)


@behayluminilu
@behayluminilu
@behayluminilu
400 viewsBa Hi, edited  19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 22:29:16 *ሴት ልጅ ለኔ*

ሴት ልጅ አትመታም
ሴት ልጅ አትጠላም
ሴት ልጅ አትናቅም
ሴት ልጅ አትሰደብም
ሴት ልጅ ባሪያ አደለችም
ሴት ልጅ ትንሽ አደለችም

ሴት ልጅ በረከት ናት
ሴት ልጅ ዘውድ ናት
ሴት ልጅ ውድ ናት
ሴት ልጅ እንቁ ናት
ሴት ልጅ አበባ ናት
ሴት ልጅ ጎበዝ ናት
ሴት ልጅ ሀቅም አላት
ሴት ልጅ ፍቅር ናት

ስለዚህ ሴት ልጅ አበባ ናት
እንዳትደርቅ ተንከባከባት

ሴቶች ኑሩልን እንወዳቹዋለን እናከብራቹዋለን

@behayluminilu
@behayluminilu
@behayluminilu
455 viewsBa Hi, edited  19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 21:11:00 በውጭ ሀገር ምትኖሩ የቻናሌ ቤተሰቦች ልፀልይላቹ ፈልጋለው በውጪ ሀገር ምቶኖሩ በዚ ሊንክ አናግሩኝ በየትኛውም ጥያቄ ላይ ያላቹ ፀልይላቹዋለው ጌታ መፈታትን በሂወታቹ ላይ ያደርጋል
@yenemrchaeysus inbox
@yenemrchaeysus inbox
159 viewsBa Hi, 18:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-27 20:26:42 *ተስፋ አትቁረጥ**

በሂወትህ ብዙ ነገር አጋጥሞክ ይሆናል መከዳት መረሳት መገፋት መናቅ ብዙ ነገር ገጥሞክ ይሆናል ስራ ጀምረ ከስረ ይሆናል ትምርት ጀምረህ ወድቀ ወይም ምከፍለው አተ አቋርጠ ሊሆን ይችላል ሰሆች ካጠገብ ጠፍተው ሊሆን ይችላል ትላንት ኖሮክ ዛሬ ላይኖር ይችላል ትዳር ላይኖር ይችላል ትዳር ኖሮክም ትዳረህ ሰላም አቶ ሊሆን ይችላል ዛሬ ልንገራ በዚ ሁሉ በምታልፍበት መከራ ወስጥ ጌታ አብሮክ አለ በፍፁም በፍፁም ተስፋ አትቁረጥ ተስፋ መቁረጥ በዳኒት የለውም መዳኒቱ ሞት ነው ስለዚህ ይሄን ግዜ መከራክን ታልፈዋለ አይዞክ እግዚያብሔር ካንተጋራ ነው ነገርህም ነገህም በጌታ እጅ ነው ታልፈዋለ ታልፈዋለ ቀና በል ተስፋ አትቁረጥ በርታ ፅና ተነስ መንገድህን ጀምር የጎደለብህን አምላክ ሙሉ ያደርገዋል ያስለቀሰህን ያስሀቅሰዋል በተዋረድክበት ሰፈር አምላክ ያከብርሀል ሰሆች ባንተ መለወጥ እስኪገረሙ እስኪደነቁ ድረስ ጌታ ድንቅ በሂወት ያደርጋል በፈፁም በምታልፍበት በማይመች የሂወትህ ጎዳና ተስፋ እንዳትቆጥ እግዚያብሔር ካንተጋራ ነው ማልቀስ አቁም ማዘን አቁም ተስፋክ ሰው ቤተሰብ ሳይሆን ተስፋክ አምላክ ነው በርታ አምላክ አይተውክም አይረሳክም አይጥለክም ካንተጋር ነው ፅና አሜን!!!!

@behayluminilu
@behayluminilu
@behayluminilu
447 viewsBa Hi, 17:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ