Get Mystery Box with random crypto!

Daily Meditation

የቴሌግራም ቻናል አርማ behayluminilu — Daily Meditation D
የቴሌግራም ቻናል አርማ behayluminilu — Daily Meditation
የሰርጥ አድራሻ: @behayluminilu
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.65K
የሰርጥ መግለጫ

ሂድና በ "ሰሊሆም" መጠመቂያ ታጠብ አለው ትርጓሜውም "የተላከ"ማለት ነው። ስለዚ ሄዶ ታጠበ እያየም መጣ። ዬሀ 9:7
and said to him, "Go,wash in the pool of "SILOAM" (which means "sent"). so he went aweywashed and come back seeing. jon 9:7
ለማንኛዉምሀሳብአስታያየት
0965841672 👈
@yenemrchaeysus
👆👆👆👆

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-30 21:38:21 " ጌታ ወደ ዉጪ ሀገር ሄደ ምትለወጥበትን ቪዛ ሳይሆን
ወደ ራስ ተመልሰ ምትለወጥበትን ጥበብ ይስጥ"

ባሂ

@behayluminilu join
@behayluminilu join
126 viewsBa Hi, 18:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:37:26 የሚያስጨንቃችሁን በእርሱ ላይ ጣሉ

ያለ መጠን ማሰብ እና መጨነቅ ሀዘንን ያስከትላል! መጨነቅ መልካም አይደለም፤ በመጨነቅ የምናመጣው ነገር የለም።

ሰው ስለ አንድ ነገር ስለ ተጨነቀ የሚያመጣው እና የሚጨምረው ነገር የለም! ስለዚህ እኛ ቅዱሳን መጨነቅ ሳይሆን ነገሮችን ወደ እግዚአብሔር ማቅረብ እንዲሁም ሀሳባችን በእርሱ ላይ መጣል ነው ያለብን።

ከምትችለው በላይ አታስብ፤ እንዲሁም መመለስ በማትችልባቸው ነገሮች ላይ ትኩረት አታድርግ! ስለ እኛ የሚያስብልን እና የሚጠነቀቅልን እግዚአብሔር አለ። ስለዚህ የሚያስጨንቅህን በእርሱ ላይ ጣል!

"፤ እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።" [ የማቴዎስ ወንጌል 11፤ 28 ]

የሚያሳርፍ እንጂ የሚያሸክመን አምላክ የለንም! ከእኛ ያለፈውን ነገር ያሸክመን ዘንድ እርሱ ሰው አይደለም። ክብር ለጌታ ይሁን።

@behayluminilu
@behayluminilu
456 viewsBa Hi, 17:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 20:15:40 " Yalfal ayzok ayzoshe
Beftsum tesfa atkurex atkurechi""

Ye midenk melhkte share adrgut

@behayluminilu join
@behayluminilu share
324 viewsBa Hi, 17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-30 07:04:56 ትወጣላቹ

በጣም የሚገርመው አንድ እናት ዶሮ እንቁላል ማቀፍ የምትችለው ለ 21ቀን ብቻ ነው ካዛ በኋላ እንቁላሎቹ ወደ ዶሮነት መቀየር ይጀምራሉ የተለያዩ ድምጾችና እንቃስቃሴ እናትን ማስጨነቅ ይጀምራሉ እናትም ከእንቁላሎቹ ብዛት የተነሳ በአፉዋ ሰብራ ጫጩቶቹ ጥሰው እንዲወጡ መንገድ ትከፍታለች , ግን እናትየዋ እስክትከፍት ላለመቆየት አንዳንድ ጫጩቶች በመታፈን ከውስጥ ወደ ውጭ በራሳቸው ኃይል ከታፈኑበት ሰብረው መውጣት ይጀምራሉ !!
ዛሬ መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ብሎኛል በመንፈስ ቅዱስ ሀይል ከማንኛውም ከተያዛቹሁበት ውስንነት, ማጣት , እስራት ሰብሮ መውጣት ሆነላችሁ
434 viewsBa Hi, edited  04:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 13:07:40 *የመጨረሻ ጥሪ*

መማር ለምትፈልጉ

የትም ያልተያዛቹ የትም ቸርች ያልሆናቹ ወጣት እህት ወንድሞቼ መንፈሳዊ አባት እንድቶነኝ ፈልጋለው እንድታስተምረኝ ፈልጋለው ምትሉ ወጣቶች የትም ሀገር ሁኑ ላስተምራቹ መንፈሳዊ ሀባት ልሆናቹ ፍቃደኛ ነኝ እና በ 6 ወር ውስጥ አስመርቃቹዋለው ይሄን እድል መጠቀም ምትፈልጉ ምትሉ ታች ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላቹ ሁሉም ነገር በነፃ ነው ከናንተ ሚጠበቀው ለማደግ ፍቃደኛ መሆን ብቻ ነው

መመዝገቢያ ሊንክ
@yenemrchaeysus inbox
935 viewsBa Hi, edited  10:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 09:02:43 የትም ቸርች ያልተያዛቹ በሙሉ

የትም ያልተያዛቹ የትም ቸርች ያልሆናቹ ወጣት እህት ወንድሞቼ መንፈሳዊ አባት እንድቶነኝ ፈልጋለው እንድታስተምረኝ ፈልጋለው ምትሉ ወጣቶች የትም ሀገር ሁኑ ላስተምራቹ መንፈሳዊ ሀባት ልሆናቹ ፍቃደኛ ነኝ እና በ 6 ወር ውስጥ አስመርቃቹዋለው ይሄን እድል መጠቀም ምትፈልጉ ምትሉ ታች ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላቹ ሁሉም ነገር በነፃ ነው ከናንተ ሚጠበቀው ለማደግ ፍቃደኛ መሆን ብቻ ነው

መመዝገቢያ ሊንክ
@yenemrchaeysus inbox
277 viewsBa Hi, 06:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 08:52:14 ይቅር ማለት መሸነፍ ሳይሆን ፍቅርን ማስተማር ነው

እኛ ገንዘብ የካዱንን ይቅር ማለት ሲያቅተን፣ አዳም ገነትን ያሕል ቦታ፣ እግዚአብሔርን ያሕል አመኔታ ያሳጣችውን ሞት የሚባል እንግዳ ነገር ያመጣችበትን ሔዋንን ይቅር አላት።

ይቅርታ ለትውልድ የምናቆየው ውለታ ነው በእርግጥ ይቅርታ የማይገባንን በሰጠን በእግዚአብሔር ፊት ሰውዬው የማይገባውን መስጠት ነው ይቅርታ ሰዎች እንዲለወጡ ዕድል የምትሠጥና እስከ ሞት ድረስ እንዲታመኑልን የምታደርግ ናት።

ድንቅ ወዳጅ የሚገኘው ከይቅርታ በኃላ ነው።
የበደሉንን ይቅር ማለት መሸነፍ ሳይሆን ፍቅርን ማስተማር ነው።
ይቅር ስትል በትክክል መኖር ትጀምራለህ።
የበደሉህን ይቅር ማለት የመንፈስ ጥንካሬ እና በራስ የመተማመን ምልክት እንጂ የደካማነት መገለጫ አይደለም።
ይቅር ስትል ታድጋለህ።
ይቅር ስትል ልብህ ይሽራል።
ይቅር ስትል ቀጥ ብለህ ትቆማለህ።
ይቅር ስትል አይኖችህ ንፁህ ይሆናሉ፣ ከዚያም ፊት ለፊትህ ያለውን መንገድ በግልፅ ታየዋለህ ብስጩነት የመንፈስ ህመም ነው።

@behayluminilu join
@behayluminilu join
523 viewsBa Hi, 05:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-29 00:13:37 የልባችን አልባስጥሮስ

የቢታንያዋ ማርያም የአልባስጥሮስ ብልቃጡን ሰብራ የናርዶስ ሽቶውን በኢየሱስ ራስ ላይ ባፈሰሰች ጊቨዜ ድርጊቷን ያንቋሸሹና እንደ ከንቱ ነገር የቆጠሩባት ነበሩ።

ጌታ ግን ማርያም ያደረገችውን ነገር ተቀብሏታል። ዛሬም ለክርስቶስ የምንሰዋውን ጊዜ እንደ ከንቱ፣ ለእርሱ የምናቀርበውን አምልኮ እንዳላዋቂነት ቆጥረውብን ይሳለቁብናል። ክርስቶስ ግን በስሙ ያረግነውን ሁሉ ተቀብሎናል።

ማርያም ከሽቶው ጋር እግሩ ስር ኃጢአቷን ደፋች ምህረትን ዘግና ተነሳች። ዛሬም በልባችን ብልቃጥ የቋጠርነውን የኅጢአትና የበደል መርዝ በክርስቶስ እግር ስር ሰብረን ልንደፋው ይገባናል። ጌታም በደሙ አጥቦ ደስታና ሰላምን፤ ፍቅርና ምህረትን ይመላናል።

ማርያም የሰበረችው ሽቶ ውድ ነው ነገር ግን ውድነቱ በክርስቶስ ፊት ሳይሆን ከሰው ኪስ አንፃር ነውና ሰብራ ብታፈሰውም ማንም የማይሞላውን የነፍሷን ሸለቆ ክርስቶስ ሞላላት። በክርስቶስ ፊት ልባችንን ልንሰብረው ይገባል።

ልብ ውድ ናት ለክርስቶስ ስንሰብራት እርሱ የተሰበረ ልብ ዙፋኑ ነውና ይነግስበታል። የሚከረፋውን ማንነታችንን ስንደፋ የሚያውደውን ጥዑሙን ናርዶስ ክርስቶስን ይሞላናል። ልባችን ለክርስቶስ ትፍሰስለት።

በአዶኒ

@behayluminilu
@behayluminilu
547 viewsBa Hi, 21:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 22:27:58 የትም ቸርች ያልተያዛቹ በሙሉ

የትም ያልተያዛቹ የትም ቸርች ያልሆናቹ ወጣት እህት ወንድሞቼ መንፈሳዊ አባት እንድቶነኝ ፈልጋለው እንድታስተምረኝ ፈልጋለው ምትሉ ወጣቶች የትም ሀገር ሁኑ ላስተምራቹ መንፈሳዊ ሀባት ልሆናቹ ፍቃደኛ ነኝ እና በ 6 ወር ውስጥ አስመርቃቹዋለው ይሄን እድል መጠቀም ምትፈልጉ ምትሉ ታች ባለው ሊንክ በመግባት መመዝገብ ትችላላቹ ሁሉም ነገር በነፃ ነው ከናንተ ሚጠበቀው ለማደግ ፍቃደኛ መሆን ብቻ ነው

መመዝገቢያ ሊንክ
@yenemrchaeysus inbox
620 viewsBa Hi, 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-28 21:55:31 መማር ፈልጋለው መንፈሳዊ አባት ፈልጋለው ምትሉ መጀመሪያ ስሙት እና ተመዝገቡ

መመዝገቢያ
@yenemrchaeysus inobx
429 viewsBa Hi, edited  18:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ