Get Mystery Box with random crypto!

SCHOOL Of Aygoda! ስኩል ኦፍ አይጎዳን ወክላ በአዲስ አበባ ደረጃ በኢትዮ ማት ኦሎምፒያ | BULBULA NEWS⏰

SCHOOL Of Aygoda!

ስኩል ኦፍ አይጎዳን ወክላ በአዲስ አበባ ደረጃ በኢትዮ ማት ኦሎምፒያድ የሒሳብና የታለንት ውድድር የተካፈለቸው ተማሪ ሔመን ፡ስለሺ ከአዲስ አበባ 2'ኛ በመውጣት ሜዳልያ አምጥታለች!

#እንኳን_ደስ_አላችሁ!!

ሔመን ጀግኒት ነሽ በርቺ የኛ ልጆች ገና ታኮሩናላችሁ!

@BBN_info