Get Mystery Box with random crypto!

ማሳሰቢያ ትምህርት መች ችጀምራል መስከረም 2 -6 ትምህርት ቤቶች የመጨረሻ ዝግጅታቸውን ያጠና | BULBULA NEWS⏰

ማሳሰቢያ

ትምህርት መች ችጀምራል

መስከረም 2 -6 ትምህርት ቤቶች የመጨረሻ ዝግጅታቸውን ያጠናቅቃሉ

መስከረም 3 የ12'ኛ ክፍል ተማሪዎች ማጠናከሪያ ትምህርት ይጀምራሉ

መስከረም 9 ትምህርት በይፋ ይጀመራል!!

#ሼር፡ ላልሰሙት በሙሉ

@BBN_info