Get Mystery Box with random crypto!

የሰው ክፉ ግምት እስረኞች አትሁኑ 'ማንም ስለ እናንተ ስላወራ ልክ ነው ማለት አይደለም። እው | አርጋኖን ስነ-ግጥም ና ጭውውት ..On.Tg

የሰው ክፉ ግምት እስረኞች አትሁኑ

"ማንም ስለ እናንተ ስላወራ ልክ ነው ማለት አይደለም። እውነታው ሰው ስለ እናንተ የሚለው ሳይሆን እናንተ ስለ እራሶቻችሁ የሚትሰጡት ቦታ ነው። ሰው ስለሚለውና ስለምያወራው ብዙ አትጨነቁ። ምንም ይበል ምንም ማይጠቅማችሁ ከሆነ ቦታ አትስጡ። አለበለዚያ የሰው ክፉ ግምት እስረኞች ትሆናላችሁ። እንደዛ ከሆነ ከትናንት የተሻለ ዛሬ፣ ከዛሬ የተሻለ ነገ ለመኖር አዳጋች ይሆንባችኋል። ስለዚህ እንትና እንድ አለ፤ እንትናም እንድህ አለ እያላችሁ የሰው ሀሳብ ለቃምዎች አትሁኑ። ለራሳችሁ የታየና የራሳችሁን ዓለም ብቻ ኑሩ። በቃ እናንተ ፈጣር ካላላችሁ በቀር ሰው እንዳለችሁ አይደላችሁም።"