Get Mystery Box with random crypto!

'አለመቻልን ትተን በመቻል ትኩረት ከጣልን መቻልን መቻል በእጅጉኑ ለእኛ ቀላል ይሆናል። ዋናው ጉዳ | አርጋኖን ስነ-ግጥም ና ጭውውት ..On.Tg

"አለመቻልን ትተን በመቻል ትኩረት ከጣልን መቻልን መቻል በእጅጉኑ ለእኛ ቀላል ይሆናል። ዋናው ጉዳይ መቻልን ለመቻል ትኩረጥ መጣል ብቻ ነው። እናንተ ምን ለመሆን እንዳሰባችሁ ባላቅም አስቀድማችሁ ለመሆን ባሰባችሁት ነገር መቻል እንደምገለጥ ማመን አለባችሁ። ይሆናል....ይቻላል በምል ስሜት ነገሮች ለመከወን የሚንነሳ ከሆነ አንዳች ማድረግና መሆን የማንችለው ነገር የለም።"