Get Mystery Box with random crypto!

መበርታት አለብህ ህይወት ትርጉም የሚኖራት አንተ እስካለህ ድረስ ነው፤ አንተ ከሌለህ እኮ ያ ለቤ | አርጋኖን ስነ-ግጥም ና ጭውውት ..On.Tg

መበርታት አለብህ

ህይወት ትርጉም የሚኖራት አንተ እስካለህ ድረስ ነው፤ አንተ ከሌለህ እኮ ያ ለቤተሰቡ የሚያስበው፣ ለሚወዳቸው ዋጋ የሚከፍለው ጠንካራው ሰው የለም ማለት ነው።

መጥፎ ስሜት ሊሰማህ ተስፋ መቁረጥ ሊፈታተንህ ይችላል፤ ወዳጄ አንተ መበርታት ያለብህ ለራስህ ብለህ ብቻ አይደለም፤ በዙሪያህ ፈጣሪ ላስቀመጣቸው ስጦታዎችህም ስትል ነው!