Get Mystery Box with random crypto!

ተለውጠሀል! ሰዎች አንተን መስደብ ወይ በነገር መተንኮስ ከጀመሩ አድገሀል ማለት ነው፤ እህቴ በዙ | አርጋኖን ስነ-ግጥም ና ጭውውት ..On.Tg

ተለውጠሀል!

ሰዎች አንተን መስደብ ወይ በነገር መተንኮስ ከጀመሩ አድገሀል ማለት ነው፤ እህቴ በዙሪያሽ ያሉ ሰዎች ክፉ እየተናገሩ አላስቀምጥ ካሉሽ ተለውጠሻል ማለት ነው።

ምክንያቱም አርፎ የተቀመጠን ምንም የማይሰራን ሰው ማንም ዞር ብሎ አያየውም፤ የሚለፋን ራሱን ለማሻሻል የሚጥርን ሰው ግን የሚተቸው የሚሰድበው ብዙ ነው። ዴል ካርኒጌ "የሞተን ውሻ ማንም እንደማይደበድበው እወቅ" ይላል።

የተለየ ምሽት ተመኘንላችሁ