Get Mystery Box with random crypto!

#ደካማ_ሰዎች_ስለ_ሰው_ደካማ_ጎን_በማውራት_የተካኑ_ናቸው 'ደካማ ሰዎች የሰው ደካማ ጎን እንጅ | አርጋኖን ስነ-ግጥም ና ጭውውት ..On.Tg

#ደካማ_ሰዎች_ስለ_ሰው_ደካማ_ጎን_በማውራት_የተካኑ_ናቸው

"ደካማ ሰዎች የሰው ደካማ ጎን እንጅ የእራሳቸው ብዙ ደካማ ጎኖች አይታያቸውም። ከሰው ጋር ስትገናኝና ከእራስህ ጋር ሆነህም ስለ ሰው ደካማ ጎን የሚታወራና የሚታስብ ከሆነ ማወቅ ያለብህ ነገር ደካማ አንተ ደካማ ነው ብለህ ያሰብከው ሰው ሳይሆን ሰውን ደካማ ነው ብለህ ያሰብከው አንተ እራስህ ደካማ ሰው እንደሆንክ ነው። የሰው ደካማ ጎን ጎልቶ የሚታይክ አንተ ደካማ ስለሆንክ ነው። ስለዚህ ስለ ሰው ደካማ ጎን ርዝመት፣ ስፋት፣ ጥልቀት ማብራርያ መስጠቱን ትተን የእራሳችን ደካማ ጎን ለማስተካከል ጊዜ እንውሰድ። ግን የሰውን ደካማ ጎን ማውራትም ሆነ ማሰብ አቁመን የእራሳችን ህይወት ብንኖርስ? "