Get Mystery Box with random crypto!

የዲነል ኢስላም ነኝ 🌙🌙

የቴሌግራም ቻናል አርማ analmuslimi — የዲነል ኢስላም ነኝ 🌙🌙
የቴሌግራም ቻናል አርማ analmuslimi — የዲነል ኢስላም ነኝ 🌙🌙
የሰርጥ አድራሻ: @analmuslimi
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 761
የሰርጥ መግለጫ

🍃አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ኢባዱ ረህማን 🍃
🙄አሊም፣ ሸህ፣ ኡስታዝ፣ ሙፍቲም አይደለሁም፤ 🙄ነገር ግን ገና
ተማሪ ነኝ።
Telegram የምጠቀመው👇
💝አንዲትም መልዕክት ብትሆን ከኔ አድርሱ» 💝የሚለውን ነብያዊ ትዕዛዝ
ለማድረስ እና ሱናን ለማስፉፉት ነው💖
🍃🌺🍃
Join👉 @analmuslimi
#ሀሳብ_መስጫ @analmuslimibot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-15 17:54:24 ሀዘንህን ለመውደድ ሞክር
ምናልባት የወደድከው ነገር ሁሉ
እንደራቀህ እሱም ስቶደው ሊርቅህ ይችላል ።

    
@analmuslimi
148 viewsHALAL BOY , 14:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-12 13:23:19
Aser3

አሰር3
ሰውኛ ትውልድ

በቅርብ ቀን በአዳማ ሊከሰት በዝግጅት ላይ ይገኛል

ሼር ለወዳጆቻችን

Qopheessaan jama'aa barattoota muslimaa mana barumsa qophaa'ina Hawaas
አዘጋጅ ሀዋስ ጀመዓ
@hpsmuslimjema

https://youtube.com/channel/UC_bdh4Imk0EG44sgCuW6c6g
206 viewsAemirel Mueminin, 10:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 23:18:03 @analmuslimi
250 viewsHALAL BOY , 20:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 23:08:52 @analmuslimi
252 viewsHALAL BOY , 20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 21:15:21 አቡ አዩብ ረ.አ እንዳስተላለፉት
የአላህ መልክተመልክተኛ ሰ.አ እንዲህ ብለዋል ረመዷንን የጾመና እርሱን አስከትሎም ከሸዋል ወር ውስጥ ስድስት ቀናትን ያከለ አመቱን ሙሉ እንደጾመ ይቆጠርለታል

@analmuslimi
307 viewsHALAL BOY , 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 21:15:21 6ቱ የሸዋል ቀናት ፆም
280 viewsHALAL BOY , 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-03 21:15:21 በዛሬው እለት አዲስ አበባ ስታዲዮም የዒድ ሰላት ለመስገድ የወጣው ሰጋጅ ሙስሊም ቁጥር ከዓለም ሶስተኛ ደረጃ ይዞ ከመካና መዲና ቀጥሎ ተመዘገበ።


አላሁ አክበር
@analmuslimi
261 viewsHALAL BOY , 18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 22:31:32 ጃቢር ባስተላለፈው ሀዲስ እንዲህ ይላል፦
መልእክተኛው ﷺ ለዒድ ሶላት በሚወጡ ጊዜ (የሄዱበትን) መንገድ ይቀይሩ ነበር፡፡
[ቡኻሪይ ዘግበውታል]

መንገድ የመቀያየሩ ጥበብ ምንድ ነው?

ከኢድ ቀን ሱናዎች ውስጥ አንዱ መንገድ መቀያየር ነው። እንደሚታወቀው የአላህ መልእክተኛ ለኢድ ሶላት በወጡበት መንገድ ተመልሰው አይመጡም ነበር። ሲወጡ በሌላ ሲመለሱ በሌላ መንገድ ነበር። ይህ የሆነበት ምክንያት ምንድ ነው? መልሱ ከኢብኑ ኡሰይሚን፦

ኢብኑ ኡሰይሚን አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ይላሉ። በኢድ ሶላት መንገድ የምንቀይርበት ምክንያት፦
የአላህ መልእክተኛ ስለሰሩት እሳቸውን ለመከተል ነው።

ከፊል ኡለማዎች……
ምክንያቱ ለሙስሊም ባለሱቆችና በዛ አካባቢ ላሉ ሰዎች ይህንን የዲን መገለጫ ለማሳየት ነው ብለዋል።
ከፊል ኡለማዎች……
ምክንያቱ የውመል ቂያማ የሄድንበትና የተመለስንበት መንገድ እንዲመሰክርልን ነው ብለዋል።
ከፊል ኡለማዎች……
ምክንያቱ በሁለቱም መንገዶች ላይ ላሉ ምስኪኖችና ድሆች ሰደቃ ለማዳረስ ነው ብለዋል።

ምክንያቱና ጥበቡ ምንም ይሁን ምንም ውዱ ነብያችን ስለሰሩት የሳቸውን ፈለግ ህያው ለማድረግ ብለን ልንፈፅመው ይገባል።

https://t.me/analmuslimi
580 viewsHALAL BOY , edited  19:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 20:20:13 ኢድ ሙባረክ| Iid Mubaarak



ለመላው ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች እንኳን ለ1443ኛዉ ኢድ አል-ፊጥር በዓል አደረሳችሁ።

በዐሉ የተቸገሩ፣ የተፈናቀሉ እና አጋዥ የሌላቸው ወንድም እና እህቶቻችን የምንረዳበት ሆኖ እንዲያልፍ እየተመኘው የነገው የዒድ ሰላት በሰላም ተሰግዶ እንዲጠናቀቅ መላው የሙስሊም ማህበረሰብ እንደከዚህ ቀደሙ ለሀገራችን ሰላም እና አንድነት ያለውን ቁርጠኝነት በሚያሳይ መልኩ በሰላም እንዲጠናቀቅ ተከታዩን መሰረታዊ ነጥቦች እንዲያስተውልና የተለመደውን ኢስላማዊ እና ወንድማዊ ትብብሩን እንዲያደርግ አደራ ለማለት እንወዳለን።

1 ወደ ዒድ መስገጃ ቦታ ስንሄድ ኢስላማዊ አደብ እና ስርአትን በጠበቀ መልኩ በተክቢራ ታጅበን እንሂድ።

2 በመንገዳችን ላይ ላሉ የፀጥታ አካላት በመታዘዝ እንዲሁም የሚያሳዩንን አቅጣጫ በመከተል ከፀጥታ አካላት ጋር እንተባበር።

3 የትኛውም አይነት ትንኮሳዎች ቢኖሩ በትዕግስትና በሰላም ማሳለፍ ይኖርብናል።

4 በመንገዳችን ለሚያጋጥመን እና ለምንመለከተው የትኛውም አይነት ሰላማዊ ያልሆነ እንቅስቃሴ የፎቶና የቪዲዮ ማስረጃዎችን በመያዝ ሁኔታዎችን
ለፀጥታ አካላት እንጠቁም።

ዒድ ሙባረክ ተቀበለባሁ ሚና ወሚንኩም ሷሊሀል አዕማል!

Hunda muslimoota Ityoophiyaatif baga ayyaan Iid al-fixrii 1443tiin isinin gahe

ayyaanni warra rakkateef buqqaatootaafi obboleewwan gargaarsa hin qabne kan itti qarqaarru ta'e akka darbu hawwuun salaanni Iidaa borii nagahaan salaatame akka ggolabamuuf hundi ummata muslimaa akka kanaan duraa nagenya biyya kenyaatiifi tokkummaa murannoo qabu haala muldhisuun nagahaan akka dhumatu qabxiile armaan gadi akka hubatuu fi deeggaarsa obbolummaafi islaamummaa baratame akka godhu jechuu barbaanna.

1 wayta bakka Iida itti salaatanitti deemnu ta'ee fi deebinu ta'eelle amala gaari islaamummaatii fi seera isaa eegun takbiiraa gochuun haa deemnu

2 warra eegumsa nagahaa karaa keenyarra jiraniif isaani ajajamuu fi akkasumas karaa isaan nugarsiisan hordofuun warra eegumsa nagahaa wajjiin akka wal deeggarru.

3 nama/waan rakkoo nutti uumu yoo jiraate obsaafi nagahaan dabarsuun nurra jira.

4 karaa keenyarratti waan nuqunnamuu fi arginu sochi nagaha hintaane kamiifu ragaa vidiyootiifi footoo qabachuun taateewwan warra eegumsa nageenyaatiif haa beeksiisnu.

Iid mubaarak taqabbalallaahu minnaa wa minkum saalihaal a'amaal
486 viewsHALAL BOY , edited  17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ