Get Mystery Box with random crypto!

አቡ አዩብ ረ.አ እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተመልክተኛ ሰ.አ እንዲህ ብለዋል ረመዷንን የጾ | የዲነል ኢስላም ነኝ 🌙🌙

አቡ አዩብ ረ.አ እንዳስተላለፉት
የአላህ መልክተመልክተኛ ሰ.አ እንዲህ ብለዋል ረመዷንን የጾመና እርሱን አስከትሎም ከሸዋል ወር ውስጥ ስድስት ቀናትን ያከለ አመቱን ሙሉ እንደጾመ ይቆጠርለታል

@analmuslimi