2022-08-04 20:42:27
"የሰለዋት አንበሳ እንዳይመስልህ ኮሳሳ
ጀሰዱማ ቢከሳ አለው ካሳ ከአህመዴ "ኒዛሁል" መደዴ"
ከአህባሾቹ የሽርክ መናኸሪያ የሆነው "መንዙማ" የሚሉት ላይ ጉዱን ተመልከቱልኝ።
"አለው ካሳ ከአህመዴ"
ቆይ አንድ ሰው ዒባዳ ከፈፀመ አጅሩ ከማን ዘንድ ነው የሚያገኘው?!
ወይ ጉድ! ከአህመዴ ይላል?! ለዚህ ህብረተሰብ ሁሌም ቅድሚያ ለተውሒድ ቦታ ተሰጥቶ መስራቱ ግዴታ ነው ነቢያቶች በመጀመሩበት መጀመር ትኩረት የሰጡትን መስጠት ግድ ነው ሰው ያለ ተውሒድ የፈለ 'መልካም' የሚባል ስራ ቢሰራ ያለ ተውሒድ በአኺራ ምንም አይጠቅመውም ተውሒድ እስከ ሌለው ድረስ።
ሰላዋት አይወዱም ይሉናል። (አህባሾች ሱፊዮች)
ሰላዋት የማይወድ ሰው ሲጀመር ሰላት ይሰግዳል?!
አዛን ላይ ነው አይደለም?! አሽ'ሀዱ አነ ሙሐመደ ረሱሉሏህ የሚባለው?!
ተሸሁድ ላይ ሰላዋት እናወርድ የለምን?!
"አላሁመ ሰሊ አላ ሙሓመዴ መገን ነቢ የሁሉ ቀላቢ።"
ቆይ ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ይቀልባቸው የነበረው ማን ነበር? አሏህ።
ዒሳ ጌታ ነው ማለት ብቻ አይደለም ነብዩ ሙሐመድ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ማምለክም ሽርክ ነው አምልኮ(ዒባዳ) አሳልፎ መስጠት ለነብዩ ሽርክ ነው።
Watch "ማን ነው ካሳ ከፋዩ?" on YouTube
133 viewsColor is nothing., edited 17:42