ፌስቡክ ላይ የምንፖስተው ፅሁፍ እንዴት Bold (ደማቅ) ማድረግ እንዲሁም የተለያዩ አፃፃፍ አይነቶችን መጠቀም እንችላለን ? ቅደም ተከተሉን ጠብቃችሁ ፈፅሙ
1 Bold (ደማቅ) ማድረግ የምንፈልገውን ፅሁፍ Copy እናደርገዋለን።
2 Google chrome እንገባለን።
3 Google chrome ከገባን በኋላ Bold Text generator ብለን ፅፈን Search እናደርጋለን።
4 በመጀመሪያ የሚመጣልን የሊንጎ ጃም ሊንክ ተጭነን ወደ ውስጥ እንገባለን።
5 Lingo Jam ከገባን በሆላ
Normal text goes here
በሚለው ቦታ ላይ Bold (ደማቅ) እንዲሆን የምንፈልገውን ፅሁፍ ቅድም Copy ያደረግነውን Paste እናደርገዋለን።
Bold ፅሁፉ በታችኛው ያመጣላችኋል።
6 ደማቅ አድርጎ ያመጣውን ፅሁፍ Copy እናደርገዋለን።
ከዛም ፌስቡክ ላይ መጥተን እንፖስተዋለን (እለቀዋለን)።
1 ለአማርኛ አይሰራም ለእንግሊዘኛ ነው የሚሰራው።
2 ፅሁፉን ደማቅ ከማድረግም በተጨማሪ የአፃፃፍ አይነቶች ምርጫ ይሰጣችኋል።
Source From UTP
Abu Taymiyyah
https://t.me/Amirposts/5408
https://t.me/Amirposts/