Get Mystery Box with random crypto!

ብታምኑትም ባታምኑትም በየቀኑ

የቴሌግራም ቻናል አርማ amharic_fun_bitamnutim_fact — ብታምኑትም ባታምኑትም በየቀኑ
የቴሌግራም ቻናል አርማ amharic_fun_bitamnutim_fact — ብታምኑትም ባታምኑትም በየቀኑ
የሰርጥ አድራሻ: @amharic_fun_bitamnutim_fact
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.07K
የሰርጥ መግለጫ

ብታምኑትም ባታምነትም አስገራሚ አዳዲስ የ አለማችን እውነታዎች በየቀኑ

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-08-18 20:31:14 የሁለት ጣዕረሞት ወግ፧፧፧



1 ፡ ሄይ !

2 ፡ እሂ !

1 ፡ እንዴት ነበር የሞትከው?

2 ፡ በስህተት ፍሪጅ ውስጥ ገብቼ ፣ ተዘግቶብኝ ነው የሞትኩት። በመጀመርያ 'የቀዘቀዘኝ መጣ ፣ ቀጥሎ በረዶ ሆንኩኝ ፣ ከዚያም በቃ!! መተንፈስ ተስኖኝ ፡ አየር ማስወጣት ና ማስገባት ስያቅተኝ ፤ ታፍኜ ሞትኩ።

1 ፡ ዋው!!...ያንተው በጣም ያሳዝናል።

2 ፡ አወ። ያንተስ እንዴት ነበር?

1 ፡ እኔ!! በልብ ድካም ነው የሞትኩት።

2 ፡ ማለት...እንዴት? ምን ተፈጠረ?

1 ፡ ምስቴ አማገጠችብኝ!!! የዛን ቀን ወደቤት ስመለስ ፣ ቤት ውስጥ የወንድ ጫማ አየሁኝ። በፍጥነት ወደአልጋ ክፍል ሮጥኩ ፤ እሷ ብቻ ነበርች ፤ 'ርቃኗን።
የሆነ ሰው እኔ ቤት እንደገባ ጎረቤተም ስለነገረኝ ፣ ሰውየው ቤት ውስጥ እንደተደበቀ አልተጠራጠርኩም ፤ እሷም ደንግጣ ና ፈርታ ነበር።

2 ፡ እ....ሺ!!!!

1 ፡ ከዚያማ! መፈለግ ጀመርኳ!! ሙሉ ቤቱን ማተራመስ ተያያዝኩ። አንዴ የልጆች ክፍል ፣ አንዴ ኩሽና ፣ ባኞ ቤት ፣ ሽንት ቤት መመገብያ ክፍል ፣ ቁምሳጥን 'ያልኩ ብሯሯጥም ላገኘው አልቻልኩም። በሩጫው ምክንያት እዛው ልብድካም ይዞኝ ፀጥ አልኩ።

2 ፡ ደደብ!! ፍሪጅ ውስጥ ቼክ አርገህ ብሆን ኖሮ'ኮ 'ሄነ ሁለታችንም በህይወት እንቆይ ነበር!!

Join us

@amharic_book_pdf_metsahaft
3.9K views17:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-28 23:20:46 የዘር አቆጣጠር ለማታውቁ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ

#ልጅ ፣ #አባት ፣ #አያት ፣ #ቅድመ-አያት ፣ #ቅም-አያት ፣ #ቅማንት፣ #ሽማት ፣#ምንዥላት ፣ #አንጅላት፣ #ፍናጅ፣ #ቅናጅ ፣#አስልጥ ፣ #አምስጥ ፣ #ማንትቤ፣ #ደርባቴ ፣፣ ይባላሉ ::

ምናልባት በጊዜው አስገዳጅነት መጠቀም ካለብኝ ብዬ በግጥም መልክ ለመጻፍ
ሞክሬ ፣ ስኩ ፣ የሳተውን ግጥሜን ጀባ ልበላችሁ ::


የኔ ትውልድ የዘር ቆጠራ
አያልፍም ነበር ካያቶቹ ተራ
የዛሬዎቹ ብልህ ናቸው
ከአዳም መለስ መቅረባቸው
ቅድመ አያት ፣ ቅም አያት
ቅማንት ፣ ሽማት ፣ አንጅላት
አናውቅም ነበር የተሃድሶ ጥራት
ፍናጅ ፣ቅናጅ፣ አስልጥ ፣ አምስጥ
ድሮ አልነበረም ወደ ጆሮ የሚሰምጥ
ማንትቤ ፣ ደርባቴ ብሎ ነገር
አናውቅም ነበር ዘልቆ መካረር
ከአዳም ወዲህ መጀመሩ
ምን ሊፈይድ ለነገሩ
ቦታ አስፍቶ በትንሣዔ
ካልጠፋ ቀን ለጉባዔ
ሁሉም ሕልም ከጀርባዬ
ከሰላምታ ጋር

ብስራት

@amharic_fun_bitamnutim_fact
20.6K viewsedited  20:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-28 23:07:35 መሪ እና የፈረስ ስም

*, አባ_ዳኘው………ዳግማዊ አፄ ምኒልክ
*,አባ_ታጠቅ………አፄ ቴዎድሮስ
*,አባ_በዝብዝ………አፄ ዮሐንስ
*,አባ_ጠቅል………አፄ ኃይለስላሴ
*,አባ_ዳምጠው………ንጉስ ኃይለመለኮት
*,አባ_ሻንቆ………ንጉስ ሚካኤል
*,አባ_ጤና………ልጅ እያሱ
*,አባ_ነፍሶ………ደጃዝማች ባልቻ ሳፎ
*,አባ_ኮስትር……ደጃዝማች በላይ ዘለቀ
*,አባ_መላ………ፊታውራሪ ሀብተጊዮርጊስ ዲነግዴ
*,አባ_ጎራው………ፊታውራሪ ገበየሁ
*,አባ_ዲና………ንጉስ ሣህለስላሴ
*,አባ_ገስጥ……ራስ አበበ አረጋይ
*,አባ_ንጠቅ ገብሬ………ደጃዝማች ገብረማርያም ጋሪ
*,አባ_ይትረፍ………ራስ አባተ
*,አባ_ግርሻ………ራስ ዳርጌ
*,አባ_ድልድል……ራስ ዘውዴ
*,አባ_ጥጉ………ራስ ጎበና
*,አባ_ጠጣው………ራስ ወሌ
*,አባ_ነጋ………ፊታውራሪ ሸዋዬ ጓንጉል
*,አባ_ኮራን………ደጃዝማች ዘውዴ
*,አባ_ቃኘው………ልዑል ራስ መኮንን
*,አባ_ጠቅልል………ራስ ስብሃት አረጋዊ
*,አባ_ነጋ………ራስ አሉላ
*,አባ_ቀስቅስ………ልዑል ራስ እምሩ ኃይለስላሴ
*,አባ_ይርጋ………ልዑል ራስ ስዩም መንገሻ
*,አባ_ቀማው………ራስ ደስታ
*,አባ_ትንታግ………ቀኛዝማች ታደሰ
*,አባ_ግርማ………ደጃዝማች ስዩም ሉልሰገድ
*,አባ_ሰይጣን………ደጃዝማች ወልደ ገብርኤል
*,አባ_መብረቅ………ራስ ናደው
*,አባ_ሙላት………ቢትወደድ ኃይለጊዮርጊስ
*,አባ_ደፋር………ደጃዝማች ባሻህ አቦዬ
*,አባ_ሰብስብ………ደጃዝማች በየነ
*,አባ_ክረምት………ደጃዝማች ስለሺ ወልደ ሰማዕት

@amharic_fun_bitamnutim_fact
19.6K views20:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-20 12:47:03
​​ በአማካይ አንድ አሜሪካዊ ያለው የግል ንብረት ፣ ከ 30 ኬንያዊ ጋር ካላቸው ንብረት ጋር እኩል ነው ። =

@amharic_fun_bitamnutim_fact
15.3K viewsedited  09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-19 19:09:26
የመኪና ታርጋ አሰራር

Making license plates for cars

@amharic_fun_bitamnutim_fact
3.1K views16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-03-03 20:20:05
በኢንዶኔዥያ በሱማትራ ደሴት በሲናቡንግ እሳተ ገሞራ የተወረረ የአመድ ጉም

Pillar of Ash Thrown by the Sinabung Volcano on the Island of Sumatra, Indonesia


@amharic_fun_bitamnutim_fact
19.2K viewsedited  17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 17:20:09
2.9K views14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-02-15 17:19:55 A pool for swimming training
የመዋኛ ዘመናዊ ገንዳ ሥልጠና
@amharic_fun_bitamnutim_fact
17.9K views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ