Get Mystery Box with random crypto!

አል ሁዳ

የቴሌግራም ቻናል አርማ allhudaa — አል ሁዳ
የቴሌግራም ቻናል አርማ allhudaa — አል ሁዳ
የሰርጥ አድራሻ: @allhudaa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 238
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ቻናል
➥ቁርአን
➥ሀዲስ
➥የሰለፎች ንግግር
የሚያገኙበት ቻናል ነው

Ratings & Reviews

1.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-23 06:16:56 የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦
” يَتْبَعُ المَيِّتَ ثَلاثَةٌ، فَيَرْجِعُ اثْنانِ ويَبْقى معهُ واحِدٌ: يَتْبَعُهُ أهْلُهُ ومالُهُ وعَمَلُهُ، فَيَرْجِعُ أهْلُهُ ومالُهُ، ويَبْقى عَمَلُهُ “ .
"ሟችን ሶስት ነገሮች ይከተሉታል። ሁለቱ ይመለሳሉ፤ አንዱ ከሱ ጋር ይቀራል። ቤተሰቡ፣ ገንዘቡ እና ስራው ይከተሉታል። ቤተሰቡና ገንዘቡ ይመለሳሉ። ስራው ይቀራል።" [ቡኻሪ፡ 6514]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
115 views03:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-23 06:14:14 ፈታዋ ላይ ደፋርና ችኩሎቹ በእውቀት ዝቅተኛ ክፍሎቹ ናቸው!

ሳዕድ ከ ሀጃጅ ኢብኑ ዑመይር ይዞ እንዳስተላለፈው እንዲህ ይላል

« በአንድ የዲን ጉዳይ ላይ ዐልቀማህን ጠየቅኩት ዐልቀማህም እኔን ሳይሆን ሂድና ዑበይዳህን ጠይቅ አለኝ ዑበይዳን ስጠይቀው እራሱን ዐልቀማን ጠይቅ ብሎ መለሰኝ ወደ ዐልቀማህ ተመልሼ ነገርኩት በቃ ወደ መስሩቅ ሂድና ጠይቅ አለኝ ወደ መስሩቅ ሄድኩኝ መስሩቅም መልሶ ወደ ዐልቀማህ መለሰኝ ዐልቀማህም ወደ ኢብኑ አቢ ለይላ ሂድና እርሱን ጠይቅ አለኝ አቢ ለይላን ስጠይቅም ፈታዋውን ሊሰጠኝ አልቻለው ዐልቀማህን ጠይቅ የእውት አባት እሱ ነው አለኝ በስተመጨረሻ ዐልቀማህ እንዲህ ይባላል አለኝ...

« ፈታዋ ላይ ደፋርና ችኩሎቹ በእውቀት ዝቅተኛ ክፍሎቹ ናቸው! »

( አኽላቀል ዑለማእ ሊል አጁሪይ ከገፅ 110–111)

ፈታዋ ላይ ደፋር ደፋር አይሰራራን ልዮ በሆነ መልኩ ደግሞ ይሄ ፌስቡክ ዐሊሙንም የኔ ቢጤው ጃሂሉንም እኩል ያደረገ መድረክ ነውና በማናቀው ጉዳይ አንዘባርቅ ይህ ዲን አባት አህል) አለው ለ አህሉ እንተወው አቅማችንን እንወቅ !
114 views03:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-22 07:32:00
141 views04:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-21 17:46:01 ‏قال العلامة السعدي رحمه الله:
إن المعاصي تُفسد الأخلاق والأعمال والأرزاق .
«ወንጀል ስነ ምግባርን፣ ሥራንና ሲሳይን ታበላሻለች።»
تفسيره (٣١٨)

https://t.me/allhudaa
147 views14:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 22:21:36 ዑመር ረዲየላሁ ዐንሁ ጠላት ፊት ጀግና ፣ ትሁት አልቃሻ ፣ አዛኝ ፣ በአላህ ህግ ላይም ወለም ዘለም የማይል ወንድ ነበር !
164 views19:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-20 15:51:43 « ከመልእክተኛው ባልደረቦች (ከሶሀባዎች) መካከል ዱፍ የሚመታና በእጁ የሚያጨበጭብ አንድም ወንድ አልነበረም። »

(መጅምኡል ፈታዋ 11/562)

https://t.me/allhudaa
174 views12:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-19 09:49:52
207 views06:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-06 20:02:15 https://t.me/Abu_Mohammed_Seid አሰላሙ አለይኩምወረህመቱሏሂወበረካቱሁ ውድ የቻናሌ ቤተሰቦች የአጅሩ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ ሊንኩን ሸር በማድረግ አግዙኝ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
328 views17:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ