Get Mystery Box with random crypto!

የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦ ” يَتْبَعُ المَيِّتَ | አል ሁዳ

የአላህ መልእክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል፦
” يَتْبَعُ المَيِّتَ ثَلاثَةٌ، فَيَرْجِعُ اثْنانِ ويَبْقى معهُ واحِدٌ: يَتْبَعُهُ أهْلُهُ ومالُهُ وعَمَلُهُ، فَيَرْجِعُ أهْلُهُ ومالُهُ، ويَبْقى عَمَلُهُ “ .
"ሟችን ሶስት ነገሮች ይከተሉታል። ሁለቱ ይመለሳሉ፤ አንዱ ከሱ ጋር ይቀራል። ቤተሰቡ፣ ገንዘቡ እና ስራው ይከተሉታል። ቤተሰቡና ገንዘቡ ይመለሳሉ። ስራው ይቀራል።" [ቡኻሪ፡ 6514]
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor