የሰርጥ አድራሻ:
ምድቦች:
ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች:
3.07K
የሰርጥ መግለጫ
We promote quality education that shapes generations
Ratings & Reviews
Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.
5 stars
0
4 stars
2
3 stars
1
2 stars
0
1 stars
0
የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች
2022-08-10 20:58:31
ማስታወሻ ለአል ዓፊያ ቤተሰቦችአዲስ የተቀየረውን ዩኒፎርም ኮልፎ
አሊፍ የዩኒፎርም መሸጫ መደብር ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።
ስልክ ቁጥር:-0911606765
የአል-ዓፊያ ት/ቤቶችን ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ዋናውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@Alafiaschoolscomunity
3.0K views17:58
2022-08-08 18:30:00
የክለሳ ትምህርትን ይመለከታል የ2014 ት/ዘመን የ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 30 ጀምሮ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል።
በመሆኑም ት/ቤታችን ለተማሪዎች በሳምንት ለሁለት ቀናት ክለሳ ስለሚስጥ ሁሉም ተማሪ ረቡዕ ቀን 04/12/2014 ከጠዋቱ 2፡30 ላይ እንድተገኙ ከወዲሁ እናሳውቃለን::
ማስታወሻ:- ትምህርቱን መከታተል ግዴታ ስለሆነ አንድም ተማሪ መቅረት የለበትም።
የአል-ዓፊያ ት/ቤቶችን ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ዋናውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@Alafiaschoolscomunity
3.4K views15:30
2022-08-07 11:43:50
#NationalExam
የ12ኛ ክፍል ፈተና ከመስከረም 30 ቀን 2015 ጀምሮ ይሰጣል።
የ2014 የትምህርት ዘመን ብሔራዊ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ማጠቃለያ ፈተና ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ይገኛል።
ፈተናው ከመስከረም 30/2015 ዓ/ም ጀምሮ በመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
የፈተና ደንብ ጥሰቶች #በህግ ያስጠይቃሉም ተብሏል።
የ2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተናን በዩኒቨርሲቲዎች ከመስጠት ባለፈ የፈተና ኩረጀ እና ስርቆትን ለመከላከል በ12 ኮድ (በጥያቄ አቀማመጥ ስብጥር) ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ መሆኑ ከቀናት በፊት መገለፁ ይታወሳል።
የትምህርት ሚኒስትር ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ ፤ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ከዚህ በፊት እንደነበረው በ4 ኮድ (4 የተለያዩ ፈተናዎች/በጥያቄ አቀማመጥ) ሳይሆን እስከ 12 እንዲሆን እየተሰራ እንደሚገኝ ገልፀው እንደነበር አይዘነጋም።
ይህ የፈተና ኩረጃን ለመከላከል ከሚሰሩት ስራዎች መካከል አንዱ ሲሆን ለጎን ያሉ ተማሪዎች እርስ በእርስ የሚፈተኑት ፈተና የጥያቄው ዝርዝር (order) በፍፁም የተገናኘ እንዳይሆን ለማድረግ የታሰበ ነው።
የአል-ዓፊያ ት/ቤቶችን ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ዋናውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@Alafiaschoolscomunity
3.9K views08:43
2022-08-06 13:39:39
ማስታወሻ
ለ2015 ት/ዘመን ብቻ አዲሱን እና የቀድሞውን ዩኒፎርም በአማራጭ መጠቀም ይቻላል።
3.6K viewsedited 10:39
2022-08-06 06:26:28
የዩኒፎርሙን ናሙና በሁሉም የአል ዓፊያ ትምህርት ቤቶች የሚያገኙ መሆኑን እናሳውቃለን።
3.7K views03:26
2022-08-06 06:20:30
ሹራብ ዩኒፎርም መደቡን ሳይለቅ በሁሉም የክፍል ደረጃ እጅጌ ሙሉ ወይም ከአምስተኛ ክፍል በላይ ላሉ ሴት ተማሪዎች ተካፋች አድርጓ መጠቀም ይቻላል።
ሱሪው ወይም ቀሚሱ አይቀየርም ባለበት ነው የሚቀጥለው
3.7K viewsedited 03:20
2022-08-06 06:20:01
ዳር ላይ ያለው ስትራይፕ ግራጫ ከለር (የሱሪው / ቀሚስ አይነት ) መሆኑን ልብ ይበሉ
3.7K views03:20
2022-08-06 06:19:06
ከላይ የምትመለከቱት አዲሱ የአል ዓፊያ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ዩኒፎርም ነው
3.6K views03:19
2022-08-06 06:18:15
3.7K views03:18
2022-08-06 06:15:40
ሱሪው ወይም ቀሚሱ አይቀየርም ባለበት ነው የሚቀጥለው
3.1K views03:15