የክለሳ ትምህርትን ይመለከታል የ2014 ት/ዘመን የ 12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከመስከረም 30 ጀምሮ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መግለፁ ይታወሳል። በመሆኑም ት/ቤታችን ለተማሪዎች በሳምንት ለሁለት ቀናት ክለሳ ስለሚስጥ ሁሉም ተማሪ ረቡዕ ቀን 04/12/2014 ከጠዋቱ 2፡30 ላይ እንድተገኙ ከወዲሁ እናሳውቃለን:: ማስታወሻ:- ትምህርቱን መከታተል ግዴታ ስለሆነ አንድም ተማሪ መቅረት የለበትም። የአል-ዓፊያ ት/ቤቶችን ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት ዋናውን የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ @Alafiaschoolscomunity 3.4K views15:30