Get Mystery Box with random crypto!

ንጹሐን አቤላውያን ሞተው እኩያን ቃኤላውያን የሚፈነጩባት ኢትዮጵያ ፣ የዋሃን ናቡቴያውን ተገድለው | 💠 ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው።

ንጹሐን አቤላውያን ሞተው እኩያን ቃኤላውያን የሚፈነጩባት ኢትዮጵያ ፣ የዋሃን ናቡቴያውን ተገድለው አማጽያን ኤልዛቤላውያን እና አክአባውያን የሚንደላቀቁባት ኢትዮጵያ ፣ ክርስቶሳውያን ተሰቅለው በርባናውያን የተፈቱባት ኢትዮጵያ ድንኳኖቿ በዐራቱም ማዕዘን ተጨንቀዋል ።

በእግዚአብሔር አርዓያ እና አምሳል የተፈጠረ ክቡር የሰው ልጅ እንዲህ እንደ ቅጠል በከንቱ እየረገፈ እያዩ ከመኖር አለመኖር ይሻላል !!!!

የሰው ልጅ ከእንስሳ እና ከቁስ አካል በእጅጉ አንሶ የታየበት ጊዜ ጌታ ሆይ ቀን አምጣ !!!

ለበለጠ join and share
@ETHIOPIA_Hagerie 

@Afe_Werk