Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮጵያን በዚህ ዘመን እንደገጠማት አስመሳይ፣ አሽቃባጭ፣ አታላይ መሪ ተብየ ደደብ ገጥሟት አያውቅ | 💠 ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ እንዳስተማረው።

ኢትዮጵያን በዚህ ዘመን እንደገጠማት አስመሳይ፣ አሽቃባጭ፣ አታላይ መሪ ተብየ ደደብ ገጥሟት አያውቅም።

እርሱ ስለ ሰላጣ፣ ጎመን፤ ጓሮ ለጓሮ እየሄደ ይትኮረኮራል፤
በዚያ የስንት ንጽሐን ደም ይፈሳል።
አይሉት የግብርና ምንስቲር፣ ምን እሚሉት ነው እንድ ኩኖ መደዴብ።

ምን ያክል ጭካኔ ቢሞላብህ ነው፣ ምን አይነት ጥብዑ ልብ ቢኖርህ ነው፣
ምን አይነት ስጋ ለበስ አጋንንት ብትሆን ነው እንዲህ በሰው ደም ስልጣንህን የእምታረዝም።

ትንሽ ስቅቅ አይልህም። እንዴት የ 300 ንጽሐን ደም የአንድ ሰላጣ ያህል አላሳስብህ አለ?
እንዴት የአንድ የጎመን ቅጠል ያህል ቦታ አልሰጠው አልህ።

እግዚአብሔር የፍርዱን ይስጥህ፣ የንጽሐን የግፉዓን ደምና እንባ ይፋረድህ።




ሼር

ለበለጠ join
@ETHIOPIA_Hagerie

@Afe_Werk