Get Mystery Box with random crypto!

አቢሲኒያ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ abissiniyainfo — አቢሲኒያ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ abissiniyainfo — አቢሲኒያ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @abissiniyainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 560
የሰርጥ መግለጫ

የአቢሲኒያ መረጃ ትክክለኛው ቻናል ይህ ነው
ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች የተገኙ መረጃዎች ይቀርቡበታል ሌሎችም ጆይን እንዲያደርጉ ሊንኩን ይላኩላቸው

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-29 15:50:33
በአሸባሪው ቡድን የወደሙ ተቋማትን ከሕዝብ ጋር የማቋቋም ስራ ይሰራል – ዶክተር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ምክክር አድርገዋል። አሸባሪው ቡድን በአማራ ላይ በፈጸመው ወረራ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናግረዋል። የሽብር ቡድኑን ለመደምሰስ በተካሄደው ትግል ኢትዮጵያውያን ነፃነታቸውን እና ክብራቸውን በመስዋእትነት ማስጠበቅ መቻላቸውንም አንስተዋል። በተደረገው ትግልም የዋግ…

https://www.fanabc.com/በአሸባሪው-ቡድን-የወደሙ-ተቋማትን-ከሕዝ/
469 views12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-29 15:50:12
ንግድ ለሰላምና ለዘላቂ የኢትዮጵያ ልማት” የንግዱ ማህበረሰብ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ንግድ ለሰላምና ለዘላቂ የኢትዮጵያ ልማት” የንግዱ ማህበረሰብ የምክክር መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በሰላም ሚኒስቴር እና በኢንሼቲቭ አፍሪካ ትብብር የተዘጋጀው የምክክር መድረክ የኢትዮጵያ የሰላም ፖሊሲና የንግዱ ማህበረሰብ ሚና ተግዳሮቶች እና ዕድሎች ላይ ከተለያዩ ከንግድ የዘርፍ ማህበራትና ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ከተውጣጡ የንግድ ማህበረሰብ አካላት ጋር ምክክር ተደርጓል፡፡ የንግዱ…

https://www.fanabc.com/ንግድ-ለሰላምና-ለዘላቂ-የኢትዮጵያ-ልማት/
440 views12:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-29 15:49:50
የሚኒስትሮች ም/ቤት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ በዚህ መሰረትም ፡- 1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው በ2014 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ተጨማሪ በጀት እና የወጪ አሸፋፈን ማስተካከያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ሲሆን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ2014 በጀት ዓመት…

https://www.fanabc.com/የሚኒስትሮች-ም-ቤት-ባካሄደው-3ኛ-መደበኛ-ስ/
447 views12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-04 00:11:34
ሰበር ዜና
በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት በአሸባሪው ሕወሐት ተይዘው የነበሩትን የመሐል ሜዳ፣ ጨፋ ሮቢት፣ ሐርቡና መኮይ ከተሞችና አካባቢውን ነጻ አውጥቷል።

ጥምር የጸጥታ ኃይሎቹ በጥልቀት ገብተው በየቦታው የተበተነውን የአሸባሪውን ጀሌ በመልቀም ላይ በመሆናቸው፣ በጥምር የጸጥታ ኃይሎቹ የተመታው አሸባሪ ኃይል ዘርፎና አውድሞ፣ መሣሪያውንም ይዞ እንዳይወጣ የየአካባቢው ሕዝብ ተደራጅቶ መንገድ በመዝጋት፣ የአሸባሪውን ጀሌዎች በመማረክ፣ እምቢ ባሉትም ላይ ርምጃ በመውሰድ የተለመደ ጀግንነቱን እንዲደግም በዚሁ አጋጣሚ ጥሪ ቀርቦለታል።

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
697 views21:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-07-01 16:19:09 አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በምጣኔ ሃብት ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋጽኦ ስጦታ ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እና አዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማህበር በጋራ ባዘጋጁት ሥነ ስርዓት ላይ ለአቶ ቡልቻ ደመቅሳ ለገጣፎ በሚገኘው በመኖሪያ ቤታቸው ተገኝተው ስጦታ አበርክተውላቸዋል፡፡ ለ91 ዓመቱ አዛውንት ስጦታው የተበረከተላቸው ለሀገራቸው በምጣኔ ሃብት ዘርፍ ላበረከቱላት የረዥም ዘመን አገልግሎት ነው፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በቅርስነት የሚያዝ የልዩ…

https://www.fanabc.com/አቶ-ቡልቻ-ደመቅሳ-በምጣኔ-ሃብት-ዘርፍ-ላበ/
657 views13:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ