Get Mystery Box with random crypto!

ንግድ ለሰላምና ለዘላቂ የኢትዮጵያ ልማት” የንግዱ ማህበረሰብ የምክክር መድረክ ተካሄደ አዲስ አበ | አቢሲኒያ መረጃ

ንግድ ለሰላምና ለዘላቂ የኢትዮጵያ ልማት” የንግዱ ማህበረሰብ የምክክር መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ንግድ ለሰላምና ለዘላቂ የኢትዮጵያ ልማት” የንግዱ ማህበረሰብ የምክክር መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ በሰላም ሚኒስቴር እና በኢንሼቲቭ አፍሪካ ትብብር የተዘጋጀው የምክክር መድረክ የኢትዮጵያ የሰላም ፖሊሲና የንግዱ ማህበረሰብ ሚና ተግዳሮቶች እና ዕድሎች ላይ ከተለያዩ ከንግድ የዘርፍ ማህበራትና ከመንግስት የልማት ድርጅቶች ከተውጣጡ የንግድ ማህበረሰብ አካላት ጋር ምክክር ተደርጓል፡፡ የንግዱ…

https://www.fanabc.com/ንግድ-ለሰላምና-ለዘላቂ-የኢትዮጵያ-ልማት/