Get Mystery Box with random crypto!

በአሸባሪው ቡድን የወደሙ ተቋማትን ከሕዝብ ጋር የማቋቋም ስራ ይሰራል – ዶክተር ይልቃል ከፋለ አ | አቢሲኒያ መረጃ

በአሸባሪው ቡድን የወደሙ ተቋማትን ከሕዝብ ጋር የማቋቋም ስራ ይሰራል – ዶክተር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከሰቆጣ ከተማ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ምክክር አድርገዋል። አሸባሪው ቡድን በአማራ ላይ በፈጸመው ወረራ ከፍተኛ ጉዳት ማድረሱን ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናግረዋል። የሽብር ቡድኑን ለመደምሰስ በተካሄደው ትግል ኢትዮጵያውያን ነፃነታቸውን እና ክብራቸውን በመስዋእትነት ማስጠበቅ መቻላቸውንም አንስተዋል። በተደረገው ትግልም የዋግ…

https://www.fanabc.com/በአሸባሪው-ቡድን-የወደሙ-ተቋማትን-ከሕዝ/