Get Mystery Box with random crypto!

መዘግየትህን አትጥላዉ ! ነገሮች በፍጥነት እንዲሳኩልህ አትፈልግ ! መዘግየትህን አትጥላዉ ! በት | የግጥም ረመጥ✍️

መዘግየትህን አትጥላዉ !
ነገሮች በፍጥነት እንዲሳኩልህ አትፈልግ !
መዘግየትህን አትጥላዉ ! በትምህርት ፣ በስራ ፣ በሀብት
፣ በፍቅር ግንኙነት ወይ በትዳር
አንተ እንዳሰብከዉ አለመሆኑ
ለበጎ እንደሆነ አስብ ።


ወደ ኋላ የተንደረደረ ረጅም ርቀት
እንደ ሚተኮስ አስብ ፤ ወዳጄ
ጥያቄህ ቶሎ ያልተመለሰዉ ጊዜዉ
ስላልደረሰ ወይ ደግሞ ፈጣሪ የተሻለዉን ሊሰጥህ ይሆናል ።

አንተ ብቻ ጥረትህን ሳታቋርጥ
ታገስ ፤ የህይወትህ
ፀሀይ መዉጣቷ አይቀርም !