Get Mystery Box with random crypto!

ሰዉን ስታይ ትደክማለህ ፈጣሪን ስታይ ትበረታለህ ሰዉን ስታይ ትጨነቃለህ ፈጣሪን ስታይ ትፅናናለህ | የግጥም ረመጥ✍️

ሰዉን ስታይ ትደክማለህ ፈጣሪን ስታይ
ትበረታለህ ሰዉን ስታይ ትጨነቃለህ
ፈጣሪን ስታይ ትፅናናለህ ሰዉ ይበድላል
ፈጣሪ ይቅር ይላል ሰዉ ያጠፋል
ፈጣሪ ይመልሳል ሰዉ ያቆስላል
ፈጣሪ ያክማል
ሰዉ ተስፋ ያስቆርጣል ፈጣሪ ተስፋ
ይሆናል ።