Get Mystery Box with random crypto!

መጣላት አለና ፡ ሚስጥር አትናገር ። መታረቅ አለና ፡ ክፉም አትናገር ። በዚህ አለም ኑሮ | የግጥም ረመጥ✍️

መጣላት አለና ፡
ሚስጥር አትናገር ።
መታረቅ አለና ፡
ክፉም አትናገር ።
በዚህ አለም ኑሮ የሚሻለዉ ነገር
ብዙ ማዳመጥ ነዉ
ከብዙ መናገር !!