Get Mystery Box with random crypto!

ኤቢ ዲሽ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና

የቴሌግራም ቻናል አርማ abdish123 — ኤቢ ዲሽ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና
የቴሌግራም ቻናል አርማ abdish123 — ኤቢ ዲሽ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና
የሰርጥ አድራሻ: @abdish123
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 192
የሰርጥ መግለጫ

፦በዚህ ቻናል ላይ የተለያዮ የዲሽ መረጃ እኛ ጋር ያገኛሉ
፦የፈለጋችሁትን ማንኛውም የዲሽ እቃ በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን እንዱሁም የዲሽ ጥገና እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና አገልግሎት እንሰጣለን::
#Ethiosat # Nilesat #Amos #Yahasat
Call 251939499987
251940242304

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-12-16 10:19:52
አስደሳች ዜና ከ TV VARZISH ዉጪ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሚያስተላልፍ ቻናል ሙሉ መረጃ እና ማስገቢያ ፍሪኪዌንሲ ከታች ያለዉ የዲሽ ቻናል ላይ ያገኛሉ።

154 viewsⒷ ᴅɪsʜ ɪɴsᴛᴀɪʟᴀᴛɪᴏɴ & ᴇʟᴇᴄᴛʀᴏɴɪᴄs sᴇʟʟ, 07:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-15 21:21:15 ሸገር ዲሽ ማንኛውም የዲሽ እቃ ሪሲቨር LNB ፋይንደር Switch ገመድ ሁሉንም በብዛትም በፍሬ በምርጥ ዋጋ ወዳሉበት መላክ እንችላለን።
+251940242304
@Bdishinstailation
149 viewsⒷ ᴅɪsʜ ɪɴsᴛᴀɪʟᴀᴛɪᴏɴ & ᴇʟᴇᴄᴛʀᴏɴɪᴄs sᴇʟʟ, 18:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-13 18:19:09 ይሔ የ
LIFESTAR 9200HD Gold
LIFESTAR 9300HD Gold
LIFESTAR 1000HD Gold
LIFESTAR 2000HD Gold
LIFESTAR 3000HD Gold
LIFESTAR 4000HD Gold
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
SUPERSTAR 9200 HD Super V8
SUPERSTAR 9300 HD Super V8
SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
What's New
Add TikTok App
Fix YouTube
Improved Performance
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
@SUPERSTAR_ETHIOPIA_BOT
@GOLDSTARHDBOT
VE11954 13_12_2021
164 viewsⒷ ᴅɪsʜ ɪɴsᴛᴀɪʟᴀᴛɪᴏɴ & ᴇʟᴇᴄᴛʀᴏɴɪᴄs sᴇʟʟ, 15:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-11 20:48:15
ከገበያ ጠፍቶ የነበረው ኦርጅናሉ ሁሉንም የ LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERSTAR ረሲቨር ሞዴሎች ማዘዝ የሚችለው ባለ ብረት በተኑ ሪሞት አስገብተናል
ፈላጊ ካለ
Inbox @Bdishinstailation
148 viewsⒷ ᴅɪsʜ ɪɴsᴛᴀɪʟᴀᴛɪᴏɴ & ᴇʟᴇᴄᴛʀᴏɴɪᴄs sᴇʟʟ, 17:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-11 20:46:55 ይሔ የ
LIFESTAR 9200HD Gold
LIFESTAR 9300HD Gold
LIFESTAR 1000HD Gold
LIFESTAR 2000HD Gold
LIFESTAR 3000HD Gold
LIFESTAR 4000HD Gold
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
SUPERSTAR 9200 HD Super V8
SUPERSTAR 9300 HD Super V8
SUPERSTAR 9200 HD SMART V8
SUPERSTAR 9300 HD SMART V8
GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (Ethiosat), Amos 4°W (Yes Package) አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የምትለዋን Button ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
What's New
Fix Ethio Share Server Connecting Problem
Add Ethio Share Version 2 Server
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
@SUPERSTAR_ETHIOPIA_BOT
@GOLDSTARHDBOT
17_10_2021
138 viewsⒷ ᴅɪsʜ ɪɴsᴛᴀɪʟᴀᴛɪᴏɴ & ᴇʟᴇᴄᴛʀᴏɴɪᴄs sᴇʟʟ, 17:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-11 07:41:05
ኢትዮ_ሳት ብዙ ተመልካች አግኝቶ የነበረ ቢሆንም በሚያሳዝን ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ ለተመልካች አሰልቺ እና የተከታዮቹን ፍላጎት ሊያሟላ ያልቻለ ሳት ሆኗል!!
በመሆኑም በቀጣይ የግል የሆኑ አንዳንድ ሀገርኛ ቻናሎችን ጨምሮ በ NSS12 57°e ኢትዮ_ሳት ላይ የሚገኙት አብዛኛው ኢስላማዊ ቻናሎች ከኢትዮ_ሳት በመውጣት ወደ ቀድሞው Nile_sat 7°w/e.s 8°w ሊመለሱ እንደሆነ ገልፀዋል።
asham tv
balageru tv
ahadu tv
ወደ ናይል ሳት ወይም ኢትል_ሳት8°w የተመለሱ ሲሆን ነገር ግን ለጊዜው በኢትዮ_ሳትም ስርጭት አላቋረጡም።
አሁን ላይ በሙስሊሙ ዘነድ ተወዳጅ ቻናል የሆኑት
Zawya tv
nurelhuda tv
daewa tv
yebereka lijoch tv
ከ ኢትዮ_ሳት ሙሉ ለሙሉ ስርጭታቸውን አቋርጠው
በ 12522 V 27500 tp
በ Nile_sat 7°w ላይ ብቻ
ስርጭት ጀምረዋል! ሌሎቹም ይቀጥላሉ........

በቀጣይ ሙስሊሙ ማህበረሰብ እስላማዊ ቻናሎች አጣ ማለት በቀጥታ ወደ nile_sat 7°w መመለሱ የማይቀር ጉዳይ ነውና ከህዝቡ የጊዜ እና የወጪ ብክነት አንፃር እንደሁልጊዜው ኢትዮ_ሳቶች ይታሰብበት እንነላለን!!!
138 viewsⒷ ᴅɪsʜ ɪɴsᴛᴀɪʟᴀᴛɪᴏɴ & ᴇʟᴇᴄᴛʀᴏɴɪᴄs sᴇʟʟ, 04:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-10 19:14:12 ምን መግዛት ይፈልጋሉ?
Receiver ፣ ሰሀን ፣ LNB ፣ ስዊች ፣ ገመድ
ሁሉንም በተመጣጣኝ ዋጋ
#Call +251940242304
124 viewsⒷ ᴅɪsʜ ɪɴsᴛᴀɪʟᴀᴛɪᴏɴ & ᴇʟᴇᴄᴛʀᴏɴɪᴄs sᴇʟʟ, edited  16:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 19:11:51
አስደሳች ዜና
ሁሉንም Funcam የሚቀበሉ የ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮን ወደ FuncamPlus ለውጠናቸዋል ይሔም ከታች የምጠቅስላችሁን ረሲቨሮች ስትገዙ በነፃ 1 አመት FuncamPlus አለው ማለት ነው FuncamPlus አለው ማለት ደግሞ ከ Amos 4°W Yes Package በተጨማሪ Nilesat 7°W OSN ይከፍታል ማለት ነው FuncamPlus ከተደረጉ ረሲቨሮች መካከል
1. GOLDSTAR 8800HD
2. GOLDSTAR 8600HD
3. GOLDSTAR 7200HD
4. GOLDSTAR 7500HD
5. SUPERSTAR 6464HD MEGA
6. SUPERSTAR 6565HD MEGA
7. LIFESTAR 6060HD SMART
8. LIFESTAR 8080HD SMART
ከላይ የጠቀስኩላችሁ ረሲቨሮች ገበያ ላይ ይገኛሉ ዋጋቸው ደግሞ ከማንኛውም HD በጣም ቅናሽ ነው በጥቅም እና በጥራት የተሻሉ እቃዎች ናቸው ይመቻችሁ።

@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
@SUPERSTAR_ETHIOPIA_BOT
@GOLDSTARHDBOT
172 viewsⒷ ᴅɪsʜ ɪɴsᴛᴀɪʟᴀᴛɪᴏɴ & ᴇʟᴇᴄᴛʀᴏɴɪᴄs sᴇʟʟ, 16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 19:11:35 የዛሬው ማንችስተር ዩናይትድ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ጨዋታ Yahsat 52.5°E ላይ በ TV Varzish & Football HD ወይም Watan 2 ላይ የመተላለፍ እድል አለው።
151 viewsⒷ ᴅɪsʜ ɪɴsᴛᴀɪʟᴀᴛɪᴏɴ & ᴇʟᴇᴄᴛʀᴏɴɪᴄs sᴇʟʟ, 16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-12-02 19:02:59
ለ NETFLIX ተጠቃሚዎች በጉጉት የሚጠበቀው የMoneyheist የመጨረሻ Season የመጨረሻ Episodኦች ነገ ይለቀቃሉ።

@Sebrisat
151 viewsⒷ ᴅɪsʜ ɪɴsᴛᴀɪʟᴀᴛɪᴏɴ & ᴇʟᴇᴄᴛʀᴏɴɪᴄs sᴇʟʟ, 16:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ