Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ሁሉንም Funcam የሚቀበሉ የ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲ | ኤቢ ዲሽ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና

አስደሳች ዜና
ሁሉንም Funcam የሚቀበሉ የ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮን ወደ FuncamPlus ለውጠናቸዋል ይሔም ከታች የምጠቅስላችሁን ረሲቨሮች ስትገዙ በነፃ 1 አመት FuncamPlus አለው ማለት ነው FuncamPlus አለው ማለት ደግሞ ከ Amos 4°W Yes Package በተጨማሪ Nilesat 7°W OSN ይከፍታል ማለት ነው FuncamPlus ከተደረጉ ረሲቨሮች መካከል
1. GOLDSTAR 8800HD
2. GOLDSTAR 8600HD
3. GOLDSTAR 7200HD
4. GOLDSTAR 7500HD
5. SUPERSTAR 6464HD MEGA
6. SUPERSTAR 6565HD MEGA
7. LIFESTAR 6060HD SMART
8. LIFESTAR 8080HD SMART
ከላይ የጠቀስኩላችሁ ረሲቨሮች ገበያ ላይ ይገኛሉ ዋጋቸው ደግሞ ከማንኛውም HD በጣም ቅናሽ ነው በጥቅም እና በጥራት የተሻሉ እቃዎች ናቸው ይመቻችሁ።

@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
@SUPERSTAR_ETHIOPIA_BOT
@GOLDSTARHDBOT