Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ_ሳት ብዙ ተመልካች አግኝቶ የነበረ ቢሆንም በሚያሳዝን ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ ለተመልካች አሰል | ኤቢ ዲሽ እና የኤሌክትሮኒክስ ጥገና

ኢትዮ_ሳት ብዙ ተመልካች አግኝቶ የነበረ ቢሆንም በሚያሳዝን ሁኔታ ከጊዜ ወደ ጊዜ ለተመልካች አሰልቺ እና የተከታዮቹን ፍላጎት ሊያሟላ ያልቻለ ሳት ሆኗል!!
በመሆኑም በቀጣይ የግል የሆኑ አንዳንድ ሀገርኛ ቻናሎችን ጨምሮ በ NSS12 57°e ኢትዮ_ሳት ላይ የሚገኙት አብዛኛው ኢስላማዊ ቻናሎች ከኢትዮ_ሳት በመውጣት ወደ ቀድሞው Nile_sat 7°w/e.s 8°w ሊመለሱ እንደሆነ ገልፀዋል።
asham tv
balageru tv
ahadu tv
ወደ ናይል ሳት ወይም ኢትል_ሳት8°w የተመለሱ ሲሆን ነገር ግን ለጊዜው በኢትዮ_ሳትም ስርጭት አላቋረጡም።
አሁን ላይ በሙስሊሙ ዘነድ ተወዳጅ ቻናል የሆኑት
Zawya tv
nurelhuda tv
daewa tv
yebereka lijoch tv
ከ ኢትዮ_ሳት ሙሉ ለሙሉ ስርጭታቸውን አቋርጠው
በ 12522 V 27500 tp
በ Nile_sat 7°w ላይ ብቻ
ስርጭት ጀምረዋል! ሌሎቹም ይቀጥላሉ........

በቀጣይ ሙስሊሙ ማህበረሰብ እስላማዊ ቻናሎች አጣ ማለት በቀጥታ ወደ nile_sat 7°w መመለሱ የማይቀር ጉዳይ ነውና ከህዝቡ የጊዜ እና የወጪ ብክነት አንፃር እንደሁልጊዜው ኢትዮ_ሳቶች ይታሰብበት እንነላለን!!!