Get Mystery Box with random crypto!

የአዲስ አበባ ዪንቨርሲቲ በመሪነትና አመራር ሰጭነት ስልጠና አካሔደ ስልጠናውን የሰጠው በአዲስ አ | Abrehot Library

የአዲስ አበባ ዪንቨርሲቲ በመሪነትና አመራር ሰጭነት ስልጠና አካሔደ

ስልጠናውን የሰጠው በአዲስ አበባ ዪንቨርሲቲ ስር የሚገኘው የ ትምህርት ምርምር ተቋም እና የከፍተኛ ትምህርት አመራር መአከል ነው።

ስልጠናው ዩኒቨርሲቲው ወደፊት ለሚያገኘው የራስ ገጽ አስተዳደር ታስቦ እንደተሰጠ እና እንደሚያግዝ ተነገሯል።

ስልጠናው የሚቀጥል ሲሆን በአሁኑ ሰዓት የዩኒቨርሲሲቲው ከፍተኛ አመረራሮችን ጨምሮ በየደረጃው በሚገኙ የትምህርት ክፍሎች ዲኖች፣ ዳይሬክተሮች እንዲሁም የተቋማት ሃላፊዎች ተሳትፈውበታል።

ተሳታፊዎችም ስልጠናው በጣም ጠቃሚና አቅምን የሚገነባ በአዲስ የለውጥ መርህ ተቋሙን የሚቀይር እንደሆነም ገልፀዋል።
ስልጠናዉም ለ አንድ ወር ሲሰጥ ቆይቷል።

መጨረሻም በስልጠናው ለተሳተፉ አባለትም የሰርተፊኬት ሽልማት ተሰጥቷል።