ይህ ስለ እኛ ስለ አማራ ህዝብ በነፃነት የምንነጋገርበት መድረክ ነው። የአማራው ሞት፣ውርደት፣መፈናቀል እና በስነልቦናው ልክ ያለመወከል እኔንም ይመለከተኛል‼️ የዚህ ግሩፕ አላማ በየቦታው ተበታትነን የምንገኝ የአማራ ልጆችን ማሰባሰብ ማደራጀት እደ አንድ ቁመን ከሚመጣብን ሞትና መፈናቀል መከላከል እያንዳንዳችን በያለንበት አካባቢ መተዋወቅ መደራጀት አንዱ ላንዱ እዲቆም ማድረግ