((መንፈሳዊ ውጊያ ጉሩፕ))

የውይይት አድራሻ: @menfesawiwigya
ምድቦች: ሃይማኖት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 29.02K
ከቻት መግለጫ

ይህ ግሩፕ የተከፈተው እርኩሳን መናፍስት በሕይወታችን ላይ አድፍጠው የሚያመጡብንን ፈተና እና ውጊያ ለማወቅ እና ለመጠንቀቅ የምንማማርበት የውይይት መድረክ ነው። የጉሩፑ የመማሪያ ሰአት በላይቭ ምን ጊዜም በኢትዮጵያ አቆጣጠር ከቀኑ 10:00-12:00 ነው።
((ለምድር እና ለባህር ወየውላቸው ዲያብሎስ ጥቂት ዘመን እንዳለው አውቆ በታላቅ ቁጣ ወደ እናንተ ወርዷልና። ))ራእ 12፥10-12