Get Mystery Box with random crypto!

ወዳጄ በሽምግልና ዘመንህን በደስታ ማሳለፍ የምትፈልግ ከሆነ የወጣትነት ዘመንህ ለክርስቶስ አቅርብ | ሰዋስው/@zsewasw

ወዳጄ
በሽምግልና ዘመንህን በደስታ ማሳለፍ የምትፈልግ ከሆነ የወጣትነት ዘመንህ ለክርስቶስ አቅርብ።በወጣትነት የተሰበሰበ በሽምግልና የድካም ዘመን ያሉትን የሚመግብና የሚያጽናና ነው። የሞትህ ጊዜ አይታወቅምና በወጣትነትህ ጊዜ በጽናት ሁነህ ድከም፣በንቃትም እሩጥ ።በእጃቸው እሳት ይዘው የእግዚአብሔርን ቤተመቅደስ በውስጡ ባለው እሳት ለማቃጠል የሚጥሩ አደገኛ ጠላቶች አሉብህ።የምትሮጥ ከሆነ ሎጥን እንጂ ሚስቱን ባለመምሰል ሽሽ።

ዲን አክሊል ዘሰዋስው

@zsewasw