Get Mystery Box with random crypto!

ወዳጄ!! በሕይወትህ ስኬታማ ሰው መሆን ትፈልጋለህ? ሕይወት ከጊዜ ነው የተሰራችው። ስለዚህ ጊዜ | ሰዋስው/@zsewasw

ወዳጄ!!

በሕይወትህ ስኬታማ ሰው መሆን ትፈልጋለህ?

ሕይወት ከጊዜ ነው የተሰራችው።
ስለዚህ ጊዜን ማባከን ሕይወትን ማባከን ነው። ጥሩ አኗኗር የሚኖር ሰው ጥሩ የጊዜ አጠቃቀም ስላለው ነው።ስኬታማ ሰዎች አብዛኛው ጊዚያቸውን ይጠቀሙበታል እንጂ አያባክኑትም። አንተም ሆንክ ስኬታማ ሰው ነው ብለህ የምታስበው ግለሰብ በቀን ውስጥ እኩል 24 ሰዓት አላችሁ። ነገር ግን ልዩነቱ ስኬታማው ሰው እንዴት ጊዜውን በሚያዋጣ መልኩ እንደሚጠቀምበት ያውቃል። የእረፍት ቀንህን እንዴት ነው የምታሳልፈው? በመዝናኛ ቦታዎች በመሞላቀቅ ወይስ በመማር ፣እራስህን በማሳደግ? መልሱን ለአንተ
ስኬታማ ሰው ለመሆን ጊዜህን በአግባቡ እንዴት መጠቀም እንዳለብህ ማወቅ።ሕይወትህን ጥቅም ያለው ለማድረግ ካሰብክ ብልህ መራጭ መሆን አለብህ


ድንቅ ምሽት ተመኘን
@zsewasw
አክሊል ዘሰዋስው