Get Mystery Box with random crypto!

ወዳጄ ዓላማ ቢስ ሁኖ መኖር  ተራራ ላይ አሳ እንደመፈለግ ነው። የተወሰነ ግብ ካለህ ወደ እርሱ በ | ሰዋስው/@zsewasw

ወዳጄ
ዓላማ ቢስ ሁኖ መኖር  ተራራ ላይ አሳ እንደመፈለግ ነው።
የተወሰነ ግብ ካለህ ወደ እርሱ በጽኑ እርምጃዎች ትጓዛለህ።ልክ ቀስተኛ ወደ ሚያድነው እንስሳ እንደሚያተኩር። የዓላማው ጥንካሬ ለማሸነፍ ያለህ መንፈስ ለስኬት እጂግ በጣም አስፈላጊ ነው።ሁሉም ነገር ፍንክች በማይል ጠንካራ ሰው ፊት ይጎብጣል።ምክንያቱም የእርሱ ዓላማ ቅንነት ያለው ግብ ስለሆነ። ድል አድራጊ በፍጹም አያቆምም፣የሚያቆም ደግሞ በፍጹም ድል አያደርግም።

አክሊል ዘሰዋስው
@zsewasw