Get Mystery Box with random crypto!

ወዳጄ!! የአንተን ወርቅ ለመፈለግ መሰደድ አይጠበቅብህም።ብዙ ሰው የእሱ የሆነ ወርቅ ሌላ ቦታ ያ | ሰዋስው/@zsewasw

ወዳጄ!!

የአንተን ወርቅ ለመፈለግ መሰደድ አይጠበቅብህም።ብዙ ሰው የእሱ የሆነ ወርቅ ሌላ ቦታ ያለ ነው የሚመስለው ወዳጄ የአንተ ወርቅ ከአንተ ጋር ነው።
ቁልፉ ከቤት ጠፍቶት ውጪ እንደፈለገው ሰው አትሁን።የእራስህን ዓለም አስፈሪና ጨለማ አድረገህ አትሳለው፣አንተ ብርሃናዊ ሕይወት አለው የምትለው ሰው ብርሃናዊ ሕይወት ከመኖሩ በፊት ጨለማ ያደረከውን ሕይወት ተጋፍጧል።
ብዙዎች የእራሳቸውን ወርቅ ለመፈለግ ሲሉ ወደውጭ ወጥተው ይቀራሉ። ነገር ግን ወርቃቸው ከእነሱ ጋር እንጂ ሌላ ቦታ አይደለም።ወርቅህን ሌላ ቦታ ለመፈለግ አትሰደድ .............

ሰናይ ጊዜ ተመኘሁ
@zsewasw
አክሊል ዘሰዋስው