Get Mystery Box with random crypto!

ወዳጄ #መዘግየት፥ የሕይወትህ ግቦች ላይ እንዳትደርስ የሚያደርግህ በመሆኑ ከህይወትህ ሙሉ በሙ | ሰዋስው/@zsewasw

ወዳጄ

#መዘግየት፥

የሕይወትህ ግቦች ላይ እንዳትደርስ የሚያደርግህ በመሆኑ ከህይወትህ ሙሉ በሙሉ መወገድ ያለበት ብቸኛው ውጫዊ እንቅፋት ነው። ስለዚህ ከዛሬ ጀምሮ ለአላማህ መስራት ጀምር። የመጀመሪያውን እርምጃ ውሰድ፥ ከዚያ በጭራሽ ሳታቆም ወደ ህልምህ መጓዝህን ቀጥል። ምንም ነገር ዘግይቶ አያውቅም፨ የማያቋርጥ ጥረት ለስኬትና ለአዎንታዊ ሕይወት ብቸኛው ቁልፍ ነው፨
@zsewasw