Get Mystery Box with random crypto!

ዝንቅ መዝናኛ

የቴሌግራም ቻናል አርማ ziniq — ዝንቅ መዝናኛ
የቴሌግራም ቻናል አርማ ziniq — ዝንቅ መዝናኛ
የሰርጥ አድራሻ: @ziniq
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.41K
የሰርጥ መግለጫ

በወጣትና በኢትዮጵያ ተስፋ አይቆረጥም!!
~~~ PERSONAL THOUGHTS ONLY!! ~~~
እኔ ሀገሬን እወዳታለሁ!!
★★★★★ስራችን ሀገራችን ናት!!★★★★★
«ኢትዮጵያችን እራሷ ዝንቅ ናት!»
@HabeshaGuy

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

2

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-29 00:41:11
It is what it is!

Hala Madrid!
2.6K viewsMr. Nobody, 21:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 00:35:09 እኛ የግንቦት 20 ፍሬዎች በቃላችን ተገኝተናል። ዝናብም ዋንጫም አግኝተናል ዛሬ። እንኳን ደስ አላችሁ!!
2.0K viewsMr. Nobody, 21:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-29 00:23:14 የዛሬዉ ቻምፒዮንስ ሊግ final 45 ደቂቃ ብቻ ነዉ። እሱም second half! የቋጠራችሁ ፍቱ ጨዋታዉ እንዲህ እንዳማረበት ይለቅ
1.9K viewsMr. Nobody, 21:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 21:25:58
ይገምቱ ይሸለሙ

1ኛ 100 ብር ካርድ
2ኛ 50 ብር ካርድ
3ኛ 25 ብር ካርድ
4ኛ ማስተዛዘኛ ጭብጨባ

እስከ 70ኛዉ ደቂቃ መገመት ይቻላል።
አንድ ሰዉ አንድ ግምት (Edit አይቻልም!)
2.1K viewsMr. Nobody, 18:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-28 12:31:52
እኛ የግንቦት 20 ፍሬዎች የሆንን የማድሪድ ደጋፊዎች ዛሬ ዋንጫና ዝናብ ይዘን ነዉ ምንገባዉ 2018 in my mind
2.1K viewsMr. Nobody, 09:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-27 23:08:47
2.1K viewsMr. Nobody, 20:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-26 21:17:14 እናቱ የሞተችበትና እናቱ ገበያ የሄደችበት እኩል ያለቅሳል እንዳሉት እንዳይሆን ብዬ እንጂ አልበላም አልጠጣም ብዬ የገዟኋትን ዉድ ስልክ በህዝብ ፊት ተበልቻለሁ። ድሮ ድሮ ሌባ ሲገኝ አላፊ አግዳሚዉ በሞላ ነግ በኔ ነዉ እያለ አሳዶ ይዞ በእርግጫ እያለ ነበር የሚያልፈዉ። የኢትዮጵያ ህዝብ ግን የቀድሞ ባህሉን እንደተወ የገባኝ ቀምቶኝ ሲሮጥ እያየ ሌባዉን ትቶ እኔን ለማፅናናት ከንፈሩን እየመጠጠ ሲቀርበኝ ነዉ ተበላሽተናልኮ ጎበዝ! እናንተ ሰፈርስ ሌባ እንዴት እያደረጋችሁ ነዉ? ባይ ዘ ዌይ ይሄ ኑሮ ዉድነትና ህገ ወጥነት በዚህ ከቀጠለ ገና ኩላሊት እንሰረቃለን።
2.1K viewsMr. Nobody, 18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 23:57:14
ዛሬ የአፍሪካ ቀን ሆኖ አልፏል። እአአ 1963 May 25 የአፍሪካ ህብረት መመስረቱን ተከትሎ የዛሬዉ እለት የአፍሪካ ህብረት ቀን ወይም የአፍሪካ ቀን ተብሎ በየአመቱ ይከበራል። ከ2100 በላይ ቋንቋ ያለባት፣ ከ3000 በላይ የተለያዩ ጎሳዎች የሚኖሩባት ባለ ብዙ ቀለምና ባለ ብዙ ባህል መገኛ አፍሪካችን እጅግ ዉብ ናት። ልዩ ልዩ ምግቦች፣ እጅግ ዉብ ሙዚቃ፣ አዝናኝ ዳንስ፣ ማራኪ የቆዳ ቀለማችን፣ የተከበሩ ማዕድኖቻችን፣ የተፈጥሮ ዉበቱ ወዘተ ሁሉ አፍሪካን በአለማችን እጅግ ልዩ ያደርጋታል።

ይህንን ልዩ የሆነዉን የአፍሪካን ቀን በማስመልከት የተካሄደዉን የአፍሪካ ተወዳጅ ወጣት ዘፋኞች የተሳተፉበትን እጅግ ዉብ የዩትዩብ ኮንሰርት ያላያችሁ ከታች ባለዉ ሊንክ እያያችሁ ተፍታቱበት።

One Love! One Africa!



2.3K viewsMr. Nobody, 20:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 19:57:04
Manchester City is the winner!!

2.8K viewsMr. Nobody, 16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-22 19:50:52
የቻምፒዮንስ ሊግ ምሽት እንኳን እንደዛሬ ይደምቃል?
2.6K viewsMr. Nobody, 16:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ