Get Mystery Box with random crypto!

The words of eternal life

የቴሌግራም ቻናል አርማ zilivingword — The words of eternal life T
የቴሌግራም ቻናል አርማ zilivingword — The words of eternal life
የሰርጥ አድራሻ: @zilivingword
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.85K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻናል
#አጫጭር አስተማሪ videoዎች
#መንፈሳዊ ግጥሞች
#መንፈሳዊ ትምህርቶች
#መንፈሳዊ መጽሐፍት
#መዝሙሮች ወዘተ.... ያገኛሉ
ይቀላቀሉን ይጠቀማሉ!!!
📌 አጋር ቻናላችንን ይቀላቀላሉ
🔰 አስተያየት ካሎት
🔰 ለማስታወቂያ ስራ @Channels_promot1

Ratings & Reviews

4.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-08-02 23:29:23
ዘማሪ አውታሩ ከበደ


አንተ መልካም ነህ


ዝማሬ የእያሪኮን ግምብ ያፈረሰ ትል
ቅ የጌታ ሀይል መንፈስ ያለበት አንድም
ጌታን የሚባርክ አንድም ትምህርትን ለእ
ኛ የሚሰጥ ነው። በአንድ አጋጣሚ ዘማ
ሪ ፓስተር ታምራት ሀይሌ ዝማሬ አንድም
ወደላይ ማለትም ለምስጋና አንድም ወደ
ጎን ነው እኛን ለማስተማር ብሎ የተናገራ
ት ንግግር አትረሳኝም።


@zilivingword
@zilivingword
608 viewsBINU, edited  20:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-31 21:01:02 ክፍል 2

የእብራውያን መጽሀፍ ጥናት ተከታታይ
ትምህርት ነው። የልቦቻችሁን አይን የሚ
ያበራው የእግዚአብሄር ቃል ብቻ ነው!!



@christology_GC
@christology_GC

@astemiren
@astemiren

@zilivingword
@zilivingword
641 viewsBINU, 18:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-30 10:23:21 ዘማሪ ፓስተር ትዝታው ሳሙኤል


ለወንጌል ስርጭት በጣም ተመራጭ
መዝሙር ነው! ሰምቼ አልጠግበውም!!
በእውነት የስብከት የወንጌል መዝሙር ነው!!

@zilivingword
@zilivingword


@astemiren
@astemiren

@christology_GC
@christology_GC
730 viewsBINU, edited  07:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 19:22:18 ቃል ያለው አይወድቅም!!


ፈርኦንም በቀረበ ጊዜ የእስራኤል ልጆች
አይናቸውን አነሱ እነሆም ግብጻውያን በሁዋላቸው ገስግሰው ነበር የእስራኤል
ም ልጆች እጅግ ፈሩ ወደ እግዚአብሄርም
ጮሁ። ( ኦሪት ዘጸአት 14፥10) ሙሴም
ለህዝቡ አትፍሩ ዛሬ የምታይዋቸውን ግብ
ጻውያንን ለዘላለም አታይዋቸውምና ቁሙ
ዛሬ ለእናንተ የሚያደርጋትን የእግዚአብሄ
ርን ማዳን እዩ እግዚአብሄር ስለእናንተ ይዋጋል እናንተም ዝም ትላላችሁ አላቸው
እግዚአብሄርም ሙሴን አለው። ለምን ት
ጮህብኛለህ? እንዲጓዙ ለእስራኤል ልጆ
ች ንገር። (ኦሪት ዘጸአት 14፥13-15)

የእስራኤል ህዝብ በፈርኦን መድረስ እ
ጅግ ሲፈራና ሲደነግጥ ሙሴ ግን ልቡ በ
እግዚአብሄር ስለፀና በፍርሀት እምነቱን አ
ልጣለም ነገር ግን የእግዚአብሄርን ማዳን
ብቻ በእምነት ይጠባበቅ ነበረ። ዛሬ ከሚ
ገጥመን አስፈሪ ሁኔታ በላይ እግዚአብሄ
ርን ከምንምና ከማንም በላይ አስበልጠን
ማየት አለብን አምላካችን ለችግራችን የ
መጨረሻው የመፍትሄ አካል ስለሆነ ከእኛ
የሚጠበቀው ዝም ብሎ የእሱን ተአምር
በእምነት መጠበቅ ብቻ ነው። ብዙ ሰዎች
አስፈሪ ነገር ሲገጥማቸው እኔደፈርኦን ሰ
ራዊት፡ችግራቸው ሊውጣቸውና ሊያጠፋ
ቸው ሲቃረብ በፍርሀት በድንጋጤ ታማኙ
ን አምላክ ይዘነጉታል በመልካም ጊዜ የተ
ቀበሉትን ቃል ይረሱታል ቃል ያለው እንደ
ማይወድቅ ማሰብ ይሳናቸዋል።ከእግዚአ
ብሄር ታላቅነት በላይ ከእርሱ ችሎታ በላ
ሁኔታን ፈርተው እጅ የሚሰጡ በርካቶች
ናቸው ግን መፍትሄው ከሚፈጠረው አስ
ቸጋሪ ሁኔታ በላይ ጌታ በአስጨነቀን ጉ
ዳይ ተአምራትና ድንቅን እንደሚያደርግ
ማመን ብቻ ነው።

ሙሴ ቢፈራ ኖሮ ምን የሚፈጠር ይ
መስላችሁዋል? መሪው ፈራ ማለት የእሱ
ፍርሀትና ድንጋጤ ወደህዝቡ ይተላለፋል
ከዛም በእግዚአብሄር ላይ እምነት ማጣት
ይፈጠራል ነገሮች ለጠላት የተመቻቹ ይ
ሆናሉ ማለት ነው። ሙሴ ግን የመሪነት q
uality ነበረው እሱም አምላኩ ተአምር
ሰሪ መሆኑን ስላመነ። በዚ ዘመን ካለ መ
ጋቢ መንጋ መሪ የሚጠበቀው እንደዚህ
ያለ እምነት ነው እግዚአብሄር ሊጠል እን
ደማይችል ለሚመራው ህዝብ ማረጋገጫ
መስጠት የሚያስችል እምነት ያለው ሰው
ያስፈልጋል። እስራኤላውያን በምድረ በዳ
ከምንሞት ለግብጽ እንገዛ በለን ነግረንህ
ነበረ ለምን ወደዚህ አመጣኸን አሉት ሙ
ሴን ይሄ ንግግራቸው ተስፋ መቁረጣቸው
ን ያሳያል በእርግጥ ያሉበት ሁኔታ ከባድ
ነው ከሁዋላቸው የፈርኦን ሰራዊት ደርሷ
ል ሮጠው እንዳያመልጡ ከፊት ለፊታቸው
ባህር አለ ማምለጫ የሌለ ይመስላል ሁ
ኔታውም እግዚአብሄር ለሌለው ሰው ያለቀ
ይመስላል ግን ሰው አለቀ ሲል እግዚአብ
ሄር ይጀምራል! ከእኛ የሚጠበቀው ባለማ
ጉረምረም የእሱን ተአምር በእምነት መጠ
በቅ ብቻ ነው ዛሬም ባስጨነቀን ነገር ላይ
እሱ ተአምር ይሰራል!!

እግዚአብሄር በእኛ ፋንታ ስለእኛ ከተዋ
ጋ ስለውጊያው ለእሱ መተው አለብን እሱ
ሁሉንም ያውቃል እንዴት እንዲያድን እርሱ
ያውቃል። አሁን እስራኤላውያን እንዴት ነው በዚህ ሁኔታ የምንድነው ጠላት ከቦ
ናል ከፊታችን ባህር አለ ብለው calculat
ion ውስጥ ከገቡ እውነትም አልቆላቸዋ
ል ግን ዝም ብለው የአምላክን ተአምር ቢ
ጠብቁ እንዴት እንደሚያድን እሱ ያውቃል
ብለው ሁሉንም ለእሱ ቢተውለት ግን እሱ
አያሳፍርም በማይጠበቅ መልኩ ማዳኑን
አሳይቶ ያስገርማቸዋል። እግዚአብሄር ለ
ሙሴ ቀለል አድርጎ ለምን ትጮህብኛለህ
እንዲጓዙ ንገራቸው ያለው ምን እንደሚሰ
ራ ስለሚያውቅ ነው እሱ በወጀብና በአው
ሎ ነፋስ መንገድ አለውና።


ቃል ያለው አይወድቅም!! ያመነ አይሰናከ
ልም!! ቃል ያለው በተስፋ ይፀናል እንጂ
እጅ አይሰጥም!!

@zilivingword
@zilivingword

@christology_GC
@christology_GC

@astemiren
@astemiren
744 viewsBINU, 16:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-29 11:57:15 @christology_GC


መንፈሳዊ ተከታታይ ትምህርቶችን የሚያ
ገኙበት ቻናል
584 viewsBINU, 08:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-28 08:49:53 . አስተውል


አንተ ብቻ አደለህም በህይወት ውስጥ ደክሞህ እሚያውቀው …አንተ ብቻ አደለህም እምታዝነው እና እሚከፋህ …አንተ ብቻ አደለህም ብዙ ነገር ፈልገህ ያጣህው …ሁሉም ሰው የራሱ ፈተና አለው…ማሸነፍ እሚገባው ጦርነት ሁሉም አለው…
የአንተን መንገድ ከሌሎች ጋር አታወዳድር …የአንተን ስኬት በሌሎች ሚዛን አትለካ …የአንተን ደስታ ሌሎች ውስጥ አትፈልግ …አንተን ከ አንተ ጋር ብቻ አወዳድር …ከትላንትህ የተሻለ ለመሆን ሞክር …ከሌሎች ተማር ግን እነሱን ለመሆን አትሞክር …አንተ መሆን ያለብህ እንደራስህ ነው…


ህልምህን እስከምታሳካው ድረስ ለህልምህ ታገል።
ለሄደ ነገር አትጨነቅ የመጣውን ተቀበል እሱ ደስተኛ ያደርግሀል



ይቀላቀሉን
@zilivingword

ክርስትያን Tube ✟
650 views., 05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 20:57:10 ክፍል 1

መጀመሪያ መስማት ያለባችሁ የ18:52
ደቂቃውን ነው በመቀጠል የ33:44 ን እስከመጨረሻ ስሙት የመንፈሳዊ ህይ ወት የትምህርት ጎዶሎን በመንፈስ ቅ
ዱስ የእግዚአብሄርን ቃል የሚሞላ ነው!


እንደምትባረኩበት በእርግጠኝነት እ ነግራችሁዋለሁ


@christology_GC


@astemiren


@zilivingword


share share share
618 viewsBINU, edited  17:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-27 11:39:13 @christology_GC

የእብራውያን ተከታታይ ትምህርት ነገ ረቡእ ምሽት 2:30 ጠብቁኝ

ኑ የእግዚአብሄርን ቃል እንማማር! ኑ ወንጌልን እንማር!!

@christology_GC
@christology_GC


ዘውትር እሮብና አርብ ምሽት 2:30 ላይ
ትኩረታችሁን ወደእግዚአብሄር ቃል ብቻ
አድርጉ የእብራውያንን መጽሀፍ እናጠና
ለን የእግዚአብሄር መንፈስ ተገኝቶ ያስተ
ምረናል!!

@christology_GC
508 viewsBINU, 08:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-26 19:59:28 ረቡኒ || Rebuni - Bereket Megersa

@zilivingword Join now
619 views., 16:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ