Get Mystery Box with random crypto!

የእግዚአብሔር  ቃል ጉልበት                   ▷▻▹◈◈◈◃◅◁ አልችልም ስትል ፦ | The words of eternal life

የእግዚአብሔር  ቃል ጉልበት
                  ▷▻▹◈◈◈◃◅◁

አልችልም ስትል  
◉ በሰው ዘንድ የማይቻል በእኔ ዘንድ ይቻላል ይልሃል። (ሉቃስ 18፥27)

ደክሞኛል ስትል፦
◉ አሳርፍሃለው ይልሃል። (ማቴዎስ 11፥28-30)

ማንም አይወደኝም ስትል፦
◉ እወድሃለሁ ይልሃል። (ዮሐንስ 3፥16)

አቅቶኛል መቀጠል አልችልም ስትል፦  
◉ጸጋዬ ይበቃሃል ይልሃል። ( 2ኛ ቆሮንቶስ 12፥9)

መንገድ መለየት ከብዶኛል ስትል ፦                                     ◉በምትሄድበት መንገድ እመራሃለሁ ይልሃል። (መዝሙር 32፥8)

ምንም ማድረግ አልችልም ስትል ፦      
◉ኃይልን በምሰጥህ በእኔ ሁሉን ትችላለህ ይልሃል። (ፊሊጵስዩስ 4፥13)

ብቃት የለኝም ስትል  
◉ብቃት አለህ ይልሃል። (2ኛ ቆሮንቶስ 9፥8-9)

ይሄ ለእኔ አይገባኝም ነበር፣ ለምን እኔ ላይ ሆነ ስትል
◉ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይልሃል። (ሮሜ 8፥28)

ራሴን ይቅር ማለት አልችልም ስትል፦
◉እኔ ይቅር እልሃለሁ ይልሃል። (1ኛ ዮሐንስ 1፥9)

      ꜱʜᴀʀᴇ ꜱʜᴀʀᴇ ꜱʜᴀʀᴇ
              𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒
          @zilivingword
          @zilivingword