Get Mystery Box with random crypto!

ሞትን መች ፈርተን እናውቃለን? 'እኛ መች ሞትን ፈርተን እናውቃለን? በሞታችን የሚሞቱ በሞታቸው | ኢትዮ_ቅምሻ💚💛❤️

ሞትን መች ፈርተን እናውቃለን?

"እኛ መች ሞትን ፈርተን እናውቃለን? በሞታችን የሚሞቱ በሞታቸው የምንሞት ብዙ ሰዎች አሉ እንጂ እኛ መች ሞትን ፈርተን እናውቃለን ። ይልቅ ሞትን በፍቅር ተሳስበን እንግደለው። ቤት መቀመጥ ያቃተን መራባቸው የሚርበን ሰዎች ስላሉን እንጂ ቤት ጠፍቶን አደለም። ይልቅስ አብረን በር እንዝጋ እኛ እቤት ስንሆን ቀን ዳቦ ፍለጋ አደባባይ በሚሰፍሩት ዱኩማን ላይ ለሚዘንበው መከራ ማን ጥላ ይዘረጋል? ማንስ አቅም ኖሮት የሞት የሲቃ ዜናቸውን ለመስማት ከሳሎን ይቀመጣል? እባካችሁ አብረን በር እንዝጋ፣ አብረን እንሸመጥ፣ አብረን ቁርስ እንብላ አብረን ምሳ እንድገም። አለዚያ ይህም ታሪክ ሆኖ አስተዛዝቦን ያልፋል።ይህን ብለን እንጂ እኛ መች ሞትን ፈርተን እናውቃለን?"

@ZHabbesha @ZHabbesha
@ZHabbesha @ZHabbesha