Get Mystery Box with random crypto!

ለአዝማሪው ባንጃው እንዲህ ትለዋለህ ፦ ምን አይነት ገዢ ነው ፣ የገዢ ደንባራ ብረት ተሸክሞ ፣ | ዘሪሁን ገሠሠ

ለአዝማሪው ባንጃው እንዲህ ትለዋለህ ፦

ምን አይነት ገዢ ነው ፣ የገዢ ደንባራ
ብረት ተሸክሞ ፣ ብዕር የሚፈራ!

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ፣ ብዕርህ ገና ከወረቀት ጋር እንኳ ሳይገናኝ ገዢዎቹ በፍርሃት ይርዳሉ!