Get Mystery Box with random crypto!

ትናንት ፍርድ ቤት የቀረበችውና በግፍ ታስራ የምትገኘው ብርቱዋ ጋዜጠኛ - ገነት አስማማው ለችሎቱ | ዘሪሁን ገሠሠ

ትናንት ፍርድ ቤት የቀረበችውና በግፍ ታስራ የምትገኘው ብርቱዋ ጋዜጠኛ - ገነት አስማማው ለችሎቱ ይህን አለች ፦

".... በማንነቴ ከደረሰብኝ ጥቃት በተጨማሪም በሴትነቴ ላይ የደረሰብኝ ጾታዊ ትንኮሳ እንዳለ ለፍርድ ቤቱ አቤቱታ ባቅርብም ፍ/ቤቱ ችላ ብሎ እያለፈብኝ ነው!”

የተቀበረች ፍትህ ቀባሪዎቿን ትቀብራለች!

ፍትህ በግፍ ታስረው ለሚገኙ በአስርት ሺዎች ለሚቆጠሩ የህሊና እስረኞች!